Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Affable
Member
Posts: 461
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ፕሮፌሰር መረራ አብይን ለምን ይጠየፈዋል? 30 ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ያገር ሃብት ‘ማስዋብ’ ላይ ያፈሳል

Post by Affable » 04 Jul 2025, 00:24

ይጠየፋዋል። ሰውየው ያን ቃል የተነፈሰ አይመስለኝም።
ለምን አኢህአፓና የመራራውን ፓርቲ አቢይ ዋጋ አልሰጥ አለ። ደጋፊ የላቸውም። ኢህአፓው ከመሪዎቹ ሌላ አንድ የ እድር አዳራሽ የሚሞላ ደጋፊ የላቸውም። መራራ ከአያቶላ —Jawar— ጋር የአንድ ሳምንት ፍቅር የመሰረተ ሰሞን የወደፊቱን የፓለቲካ ምኞቱን ገደለ። ከዛ ማንሰራራት አልቻለም።
I really do believe whether it is አህዳዊ — your word— or tribal, the existing Ethiopian political parties are ancient. They do not meet the needs of the time.
I really, really believe Ethiopia will be better off if the old politicians learn to give it up.
They have no the knowledge, the know-how, and the culture of the time to lead an እድር let alone a country.
The sonner this fact sinks in, the better for everyone.

Horus
Senior Member+
Posts: 36906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕሮፌሰር መረራ አብይን ለምን ይጠየፈዋል? 30 ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ያገር ሃብት ‘ማስዋብ’ ላይ ያፈሳል

Post by Horus » 04 Jul 2025, 00:54

Affable wrote:
04 Jul 2025, 00:24
ይጠየፋዋል። ሰውየው ያን ቃል የተነፈሰ አይመስለኝም።
ለምን አኢህአፓና የመራራውን ፓርቲ አቢይ ዋጋ አልሰጥ አለ። ደጋፊ የላቸውም። ኢህአፓው ከመሪዎቹ ሌላ አንድ የ እድር አዳራሽ የሚሞላ ደጋፊ የላቸውም። መራራ ከአያቶላ —Jawar— ጋር የአንድ ሳምንት ፍቅር የመሰረተ ሰሞን የወደፊቱን የፓለቲካ ምኞቱን ገደለ። ከዛ ማንሰራራት አልቻለም።
I really do believe whether it is አህዳዊ — your word— or tribal, the existing Ethiopian political parties are ancient. They do not meet the needs of the time.
I really, really believe Ethiopia will be better off if the old politicians learn to give it up.
They have no the knowledge, the know-how, and the culture of the time to lead an እድር let alone a country.
The sonner this fact sinks in, the better for everyone.
እኔ መራራን አውቀዋለሁ ፤ እሱ ለመሪነት የተፈጠረ ሰው አይደለም ። የኦሮሞች ችግር የተማረ ሁሉ መሪ የማድረጋቸው አባዜ ነው ። መራራ በጣም ፈሪና አስተማሪ ለመሆን እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ባለ አስቸጋሪ አገር መምራት የሚችል ብቻ ሳይሆን መምራት የማይፈልግ ሰው ነው። በመሰረቱ ፖለቲካ የሚወድ ሰው አይደለም ። እሱ ልክ እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ያለ ሰው ነው። ፕሮፊሰር መስፍን በሙሉ ሕይወቱ የፓርቲ ሰው ሆኖ አያውቅም ፣ እሱ ምሁር እንጂ ፖለቲከኛ አልነንበረም

Odie
Member
Posts: 4439
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፕሮፌሰር መረራ አብይን ለምን ይጠየፈዋል? 30 ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ያገር ሃብት ‘ማስዋብ’ ላይ ያፈሳል

Post by Odie » 04 Jul 2025, 02:26

Horus wrote:
04 Jul 2025, 00:54

Post Reply