Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጃፓኖችና ጉራጌዎች! የቆየ ዝምድና!!!

Post by Naga Tuma » 28 Jun 2025, 14:12

ባህላዊ ሙዝቀኛዉ፥

ባህል እሴት ወይም አሰት ነዉ። ጉራግኛ እና ወላይትኛ ዉዝዋዜዎች የሚስቡ የኢትዮጵያ የባህል እሴቶች ናቸዉ።

ጃፓኖች የዋዛዎች ስላልሆኑ እነሱን በቀላሉ ማስረዳት ኣስቸጋሪ ነዉ ኣሉ።

ኣንድ ግዜ ባይብልን ኣጥንተዉ እንዲገባቸዉ ልኡካንን ላኩ ኣሉ።

ልኡካኑ ኣዳምጠዉ ኣዳምጠዉ እናንተ ገብቶኣችሁ ይሆናል እንጂ እኛ ሊገባን ኣልቻለም ብለዉ ተመለሱ ኣሉ።

ባህላዊ ዉዝዋዜም ዘመናዊ አወዛወዝ ከሌለዉ የኣንዱን ሰዉ ዉዝዋዜ ሌላ ሰዉ ደግሞ መወዛወዝ ያስቸግራል።

ለምሳሌ የኣንዱን ወይም የኣንዷን ዉዝዋዜ ጃፓናዊ ለወዛወዝ እፈልጋለሁ እና ደረጃ በደረጃ ወይም ስቴፖቹን ኣሳዩኝ ቢል ደረጃ በደረጃ ወጥ የሆነ ይህ ነዉ የሚባል ኣለ ወይስ ጃፓናዊዉ ኣልገባኝም ብሎ የሚመለስ ነዉ የሚሆነዉ? ባይብልም፣ ይህ ባህልም ኣልገባንም የሚሉ እንዳይሆን።

ኣዲስ ሙላት የዳንስ አካዳሚ ጀምሮ ልያስተምራቸዉ ይችላል?



Horus
Senior Member+
Posts: 36895
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃፓኖችና ጉራጌዎች! የቆየ ዝምድና!!!

Post by Horus » 28 Jun 2025, 15:04

ሳሌሚያ
2.5 million views in 9 months




Odie
Member
Posts: 4425
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጃፓኖችና ጉራጌዎች! የቆየ ዝምድና!!!

Post by Odie » 28 Jun 2025, 19:15

ቆራሌው ቸርቻሪው ሆርሱ/ሆድሱ ሆረስ
ተው በዘመዶችህ መነገድ ተው
ልዋጭ የብልግና ቪድዮ በስሙኒ
ይበቃሃል ላንተ


Post Reply