Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ህወሃት የአብይ አህመድን ጦር ከትግራይ አባሮ ካሰውጣ በኋላ ትግራይ ራሷን የቻለች መንግስት መሆኗን አወጀ!!

Post by Wedi » 28 Jun 2021, 20:49

ህወሃት የአብይ አህመድን ጦር ከትግራይ አባሮ ካሰውጣ በኋላ ትግራይ ራሷን የቻለች መንግስት መሆኗን አወጀ!!

ህወሓት ያወጣውን መግለጫ ከዚህ በታች አንብቡት!!

ከትግራይ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
=========================
ከሁሉም በላይ አስቀድመን ለትግራይ ህዝብና የትግራይ ህዝብ ትግል ለሚደግፍ ሁሉ በእውቁ አፍሪካዊ ጀነራል አሉላ አባነጋ በተሰየመ መብረቃዊ ጥቃት ቀጥሎ ዋና ከተማችን የሆነችው መቀለ በትግራይ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መግባቷን እናሳውቃን። በትግራይ ህዝብ የተመረጠ የትግራይ መንግስትም ወደ ቦታው ተመልሷል።

የትግራይ ህዝብ እንደ አንድ ሰው ሆኖ በመታገሉ መብቱን ማረጋገጥ ጀምሯል። ሁሉ ነገረ የሚቻለው ጀግና ሰራዊታችን ባስመዘገውና እያስመዝገበ ባለው ተአማራዊ ድል እንካን ደስ ያለን መልእክት ስናስተላልፍ የትግላችን ውጤት እና ህዝባዊ ትግላችን በህዝባችን ምልአተ ተጋድሎ ታጅቦ እነሆ እንደ ዓላማችን እና ቃላችን ደመኛ ጠላቶቻችን የረገጡት የትግራይ መሬት መቀበርያቸው እንጂ መፈንጪያቸው እንደማትሆን በተግባር አሳይተናቸዋል። ይህን ተከትሎም ደመኛ ጠላቶቻችን፣ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች አሁን የሚያሳፍርና የሚያዋርድ ሽንፈት ተከናንበዋል።

ጀግንናው የትግራይ ሰራዊት ለማመን እጅጉን በሚከብድና በሚያስቸግር መልኩ በሚያስተማምን መልኩ ቀጥቅጦና ደምስሶ የተቀሩትን ደግሞ እግር እግራቸውን እየተከተለ እየለቀማቸው፣ እያጨዳቸውና እየበጣጠሳቸው ይገኛል።

ይሁን እና የትግራይ ሰራዊት ምትን መቋቋም ያቃተው ዳግማይ ደርግ ሰራዊት ፋሺሽት አብይ አህመድና አጋሮቹ ላለፉት ሰባት ወራት ያደረጉት የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለማስቀጠል አሰቃቂ ድርጊቶቻቸው አሁንም መቃብር አፋፍ ላይ ሆነው በህዝባችን፣ በሃብታችንና በንብረታችን ዘርፈብዙ ወንጀልና ክፋት ሊያስከትል ይችላል። በተለይ ደግሞ በመዲናችን መቀለና ዙርያዋ ሰላም በማደፍረስ የህዝባችን ሃብትና ንብረት ሊያወድሙና ሊዘርፍ ይችላሉ።

በእንደዚህ አይነቱ ይቅር በማይባል ተግባር የሚሳተፍና የሚተባበር ማንኛውም ሃይል መላው ህዝባችን በተለይ ደግሞ ወጣቶቻችን በአግባቡ ተደራጅቶ ተባብሮ ራሱንና አከባቢው በንቃት እንዲጠብቅ እንዲሁም በአከባቢው ለተመደቡት የትግራይ መከላከያ ሰራዊት አባላትና አስተዳዳሪዎች ጋር ተባብሮ እንዲሰራ የትግራይ መንግስት ያስተላልፋል።

የትግራይ መንግስትና ሰራዊት የትግራይ ህዝብ ህልውናና ደህንነት ለማስስበቅ በቀጣይ ማድረግ የሚገባችው ሁሉም ስራዎች እያከናወነ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ጠላቶቻችን ከትግራይ ተጠራርገው እስከሚወጡ ህዝባችንና ሰራዊታችን የጀመራችሁት ሁሉንአቀፍ ትግል አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉበትም የትግራይ መንግስት ጥሪዉን ያቀርባል።

ህልውናችንና ደህንነታችን በክንዳችን!
ክብርና ሞገስ ለሰማእታቶቻችን!
ትግራይ ድል ታደርጋለች!
የትግራይ መንግስት ሰኔ 21 2013 ዓ/ም -ትግራይ


tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ህወሃት የአብይ አህመድን ጦር ከትግራይ አባሮ ካሰውጣ በኋላ ትግራይ ራሷን የቻለች መንግስት መሆኗን አወጀ!!

Post by tolcha » 28 Jun 2021, 21:02

They should have better put in a descent way, so that the message would uphold peace loving people to the rest of Ethiopians and the world. This is provocative message. TPLF should learn how to communicate.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ህወሃት የአብይ አህመድን ጦር ከትግራይ አባሮ ካሰውጣ በኋላ ትግራይ ራሷን የቻለች መንግስት መሆኗን አወጀ!!

Post by Sam Ebalalehu » 28 Jun 2021, 21:13

wedi, cool down. The news of today is tailored for ill-informed, emotional TPLF cadres like you. You have your day. Just enjoy the make- believe for a day or so, but do not expect to have a staying power.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ህወሃት የአብይ አህመድን ጦር ከትግራይ አባሮ ካሰውጣ በኋላ ትግራይ ራሷን የቻለች መንግስት መሆኗን አወጀ!!

Post by Wedi » 28 Jun 2021, 21:17

Sam Ebalalehu wrote:
28 Jun 2021, 21:13
wedi, cool down. The news of today is tailored for ill-informed, emotional TPLF cadres like you. You have your day. Just enjoy the make- believe for a day or so, but do not expect to have a staying power.
Me TPLF cadre? idi0t!!


Post Reply