"የፌደራል መንግስት ይሁንታ ካለበት እንተባበራለን" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
በመቶዎች ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ቤተሰቦች በስደተኛ መጠለያ 5 ዓመት እንዲያሳልፉ ያደረገው አቢይ ነው፤ ደመቀ ማለት የአቢይ ሹመኛ፤ አቢይ ያለው የሚያደርግ ማለት ነው።
Re: "የፌደራል መንግስት ይሁንታ ካለበት እንተባበራለን" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
"ከመከላከያ ጋር መተባበር መብት ብቻ ሳይሆን ግዴታቸን ነው። ከአማራ መንግስትና ከአቢይ መንግስት ጋር ጎን መቆም የሁላችን ግዴታ ነው።" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ