Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11148
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ፈልጌ አስፈልጌ ለስድስት ወር ያጣኋት

Post by sarcasm » 23 Jun 2025, 10:00

By Finfinne Press

በእነ አቶ ዮሃንስ ቧ ያለውና አቶ ክርስቲያን ታደለ የክስ መዝገብ በስም ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤት እንዲቀርብ በተደጋጋሚ ትዕዛዝ ተሰጥቶበት ከአቅማችን በላይ ነው አንችልም ብለው ፌደራል ፖሊስ የተናገሩለት ስዩም ተሾመ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እየተወያየ ነው።

የሀገራችን የፍትህ ስርዓት ውድቀት ማሳያ ... ከስርዓቱ ጋር የተለጠፉ ግለሰቦች ከህግ በላይ መሆናቸው ምልክት ... ሰውን እየዘለፉና እየተሳደቡ ብልፅግናን በማወደስ የአይነኬ ግለሰቦች ምሳሌ የሆነው ስዩም ተሾመ ዛሬ ከህግ በላይ ነው ..

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የልብ ወዳጅ ሆኖ ብልፅግናን የሚቃወሙ ግለሰቦችን የግል ሚስጥር ፣ አሉባልታ ፣ ስድቦችን እያዘነበ እንዲህ ተከብሮ ይኖራል። በፍርድ ቤት ፌደራል ፖሊስ ሲታዘዝ ያለበትን አላውቅም ያለው ስዩም ይኸው ቤተመንግሥት ውስጥ ደረቱን ነፍቶ አለ 😀

የሀገራችን የፍትህ ስርዓት ውድቀት ትልቁ ምሳሌ !!



sarcasm
Senior Member
Posts: 11148
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ፈልጌ አስፈልጌ ለስድስት ወር ያጣኋት

Post by sarcasm » 24 Jun 2025, 06:16

Why does Abiy undermine the state's institutions?

Post Reply