ልደቱ እናቱ ትግሬ አባቱ የላስታ አገው እንደሆነች ብዙ ተብሏል።
የአገው ኢሳያስ ማንነት ተረጋግጧል።
ኤርትራዊያኖች ይህን መረጃ ተጠቀሙበት። ቢያንስ እንደ መረጃ ይዛቹ ለበለጠ ስራ ተጠቀሙበት።
በየአሜሪካ ኤርትራዊ የመንግስት ሰው የሆነች ያስተላለፈችልኝን መልእክት ልንገራቹ። አገው ነው ካለችኝ ቆይቷል። አሁን ግን ቀጠሮ ይዤ በመረጃ አቅርባልኛለች።
ኢሳያስ የሰቆጣ አገው ነው
To be continued.....
VIVA Union*