Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 16 Jun 2025, 07:16
የለመደች ጦጣ ምንግዜም ሸምጣጣ
አገው በአዴን አሁንም በእጅ አዙር አማራ መስዬ አማራን እመራለሁ እያለች ነው።
አሁን ደግሞ እኔ አማራ መስዬ መምራት ካልቻልኩ ከተነቃብኝ፣ የአማራ ጠላቶች ጋላ OLF/OLA ወይም TDF ምግበ ህውሀት አማራን ይምሩልኝ እንጂ አማራ የራሱን መሪ ከመረጠ ወንጀለኞችን እየለቀመ ለፍርድ ስለሚያቀርብ አማራ አሸንፎ መምጣት የለበትም፣ እየዘረፍን እየጨፈጨፍን፣ እያፈናቀልን፣ ለፈረንጆቹ መንገድ እየጠረግን እንቀጥል ነው እያለች ያለችው

-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 16 Jun 2025, 07:26
ለማስመሰል ደግሞ ወንድሟን አገው ገዱን ለመጀመሪያ ግዜ ሰደብችው
ብትሰድበውም ግን ብትሞት አገው ነው አትልም። አማራ ነው ነው የምትለው።
አገው ነው ከምትለው ሙልጭ አርጋ ለማስመሰል ብትሰድበው ይቀላታል። ለምን ቢባል ስድብ ይረሳል ጉዳቱ ያነሰ ነው፣ አማራ እንዳልሆነ እና እውነተኛ ማንነቱ ሲጋለጥ ግን አይረሳም፣ ያንቀጠቅጣታል።
