Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የኢትዮጵያ ችግር ምንድን ነው?

Poll ended at 17 Jun 2025, 11:10

ደደብ መሪ
6
75%
ደደብ ሕዝብ
2
25%
 
Total votes: 8

sarcasm
Senior Member
Posts: 11148
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአቢይ ችግር

Post by sarcasm » 14 Jun 2025, 11:07

ተመልከቱ የራሱን ግድፈት በመላው ህዝብ ላይ ሲያላክክ። ኢትዮጲያ ውስጥ ከጋጠሙኝ ሰዎች ውስጥ እንደ አብይ እውነትና እውቀትን የሚጠየፍ ሰው አይቼ አላውቅም። ይህን ችግሩን በራሱ ላይ ስለሚያውቅ የትውልድ አዕምሮን የሚቀርፁ መምህራን በተስበሰቡበት ህዝቡ ላይ አላኮ ሊገላገል ይፈልጋል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12484
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአቢይ ችግር

Post by DefendTheTruth » 14 Jun 2025, 11:47

የቸገረዉ እርጉዝ ያገባል፣ አሉ ስተርቱ። በእርግጥ እርጉዝ ማግባት፣ ተስፋ አለዉ፣ በቅርብ የምወለድ ልጅ ስላለ፣ ልጅ ደግሞ ፀጋ ስለሆነ፣ ከማንም ይፈጠር፣ ከማንም ይወለድ ና።

የእናንተ ግን ተስፋ ብስነት ነዉ፣ ዴስፐሬሽን ይሉታል ፈረንጆች።
የችግራችዉ መጨረሻ ላይ መሆናችዉን የምያሳይ ከዚህ በላይ ምንም ነገር የለም። ማንም ከመጤፍ የማይቆጥረዉን ጀዋር መሐመድ እንደ መጣቃሻ ወይም የወሬ ምንጭ ታቀርባላችዉ። ጀዋር መሐመድ የምባል የዱባ ቅል ና ታዬ ደንደኣ የምባል የዞረበት ከልብ፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአሁን ቦኃላ ቦታ የላቸዉም፣ ሰርቶም ለማደር፣ ስልጣን ይቅርና።

ሁለቱም ድስክሬድትድ ሆነዋል፣ ህዝቡ ከመጤፍ አይቆጥራቸዉም። ጀዋር ኢትዮጵያ ከተመለሰ ለስፈሰሰዉ የንፁሓን ደም ተጣያቂ ይሆናል፣ ይህን ልብ በል! እነዛ ደሞች አሁንም ፊትህን በቁጪት ይጠበባቃሉ። ሻቢያ አክቶሞለታል!

Post Reply