Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 4224
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 17:00

Flip flop, confused. Horuse style :lol:
Their dance is half Gurage, half Oromo because of Oromo cultural and language adulteration. Face, they look no Oromo. Horus the Egyptian god is also adulterated. head bird, trunk human. Can you see the feet? Horus is adulterate and confused like Egyptian god and his clans. Don't steal Gurage culture :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 36403
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Horus » 11 Jun 2025, 21:25

Odie wrote:
11 Jun 2025, 16:54
:lol: :lol: :lol:

ኦዴ

አንተ አንትሮፖሎጂስት ስላልሆንክ ካንተ ጋራ ስለሰዎች ባህልና ማንነት ማውራት አትችልም ። እነዚህ ድሮ ላለጌ (ሰሜኖች) የምንላቸው በቋንቋ ኦሮሞ በባህል ክስታኔ የሆኑ ዛሬ ራሳቸውን ሶዶ ጂዳና ሶዶ ሰደን የሚሉት ሰዎች ናቸው ። ከሶዶ ክስታኔ እስከ አዋሽ እስከ ወንጪ የተዘሩት ናቸው ። በጉራጌ ካልቸራቸው ይኮራሉ ። አሁን ደሞ በኦሮሞነትም ይኮራሉ ። እነዚህ ልክ እንደ ራያ ያሉ ቅይጥ ሕዝብ ናቸው ። ከቋንቋ በስተቀር ባህላቸው ሁሉ የክስታኔ ነው ። እርግጥ ሁሉ አሁን ላይ እንሰት አይተክሉም ። ክስቶ ኩሩ ሕዝብ ነው! ከነሱ ጋራ አተካራ ቅብጥርሶ የለንም ።

ግን አትርሳ ይህ ሁሉ የሚያሳይህ የክስታኔ ጉራጌ ባህል ምን ያክል ኢንፍሉስወንሻል እንደ ሆነ ነው ፤ ያካባቢው ግንድ ስለሆንን ማለት ነው ። አንተም ብትሆን ቋንቋህ አማርኛ ባህልህ ጉራጌኛ አይደል እንዴ የራስህ እያረረ የአማራ ስወጥ ስታቁላላ እድሜህን የምትፈጀው! አይን የራሱን ጉድፍ አያይም! አንተኮ አማራ ጂዳ ነህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4224
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 21:38

Horus wrote:
11 Jun 2025, 21:25
Odie wrote:
11 Jun 2025, 16:54
:lol: :lol: :lol:

ኦዴ

አንተ አንትሮፖሎጂስት ስላልሆንክ ካንተ ጋራ ስለሰዎች ባህልና ማንነት ማውራት አትችልም ። እነዚህ ድሮ ላለጌ (ሰሜኖች) የምንላቸው በቋንቋ ኦሮሞ በባህል ክስታኔ የሆኑ ዛሬ ራሳቸውን ሶዶ ጂዳና ሶዶ ሰደን የሚሉት ሰዎች ናቸው ። ከሶዶ ክስታኔ እስከ አዋሽ እስከ ወንጪ የተዘሩት ናቸው ። በጉራጌ ካልቸራቸው ይኮራሉ ። አሁን ደሞ በኦሮሞነትም ይኮራሉ ። እነዚህ ልክ እንደ ራያ ያሉ ቅይጥ ሕዝብ ናቸው ። ከቋንቋ በስተቀር ባህላቸው ሁሉ የክስታኔ ነው ። እርግጥ ሁሉ አሁን ላይ እንሰት አይተክሉም ። ክስቶ ኩሩ ሕዝብ ነው! ከነሱ ጋራ አተካራ ቅብጥርሶ የለንም ።

ግን አትርሳ ይህ ሁሉ የሚያሳይህ የክስታኔ ጉራጌ ባህል ምን ያክል ኢንፍሉስወንሻል እንደ ሆነ ነው ፤ ያካባቢው ግንድ ስለሆንን ማለት ነው ። አንተም ብትሆን ቋንቋህ አማርኛ ባህልህ ጉራጌኛ አይደል እንዴ የራስህ እያረረ የአማራ ስወጥ ስታቁላላ እድሜህን የምትፈጀው! አይን የራሱን ጉድፍ አያይም! አንተኮ አማራ ጂዳ ነህ

አንተኮ አማራ ጂዳ ነህ :lol:
You got lost because of your belly! Sell out :lol: :lol:
All Ethiopians are Amhara, we all are the same.
We eat same injera, same language, same Tella/Katikala/Tej!

Horus
Senior Member+
Posts: 36403
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Horus » 11 Jun 2025, 21:54

አንተ የታሪክ ደንቆሮ ከአማውቴ አንስተህ እስከ አዋሽ አለም ገና ድረስ ያለው ኦሮሞ ሁሉ ክስታኔ የነበረ ነው ፤ ለምሳሌ ኤርሚያስ ለገሰን ጨምረህ ! ቋንቋውን ረስቶ ባህሉን ግ ን አክብሮ ይዞ አለው

Selam/
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Selam/ » 11 Jun 2025, 22:02

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የወንጪን ነዋሪዎች የመጡበትን ቅድመ ታሪክ አጋልጠን፣ ከሞጋሳነት አፋትተን፣ ወደ ጉራጌነታቸው እንመልሳቸዋለን እያልክ ስትፎክር ነበር። ዛሬ ታዲያ ኩምሽሽ ብለህ የኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ፈስ አመላላሽ ሆንክ።

ጩሎ!

Horus
Senior Member+
Posts: 36403
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Horus » 11 Jun 2025, 22:04

Odie,
አንተ የክስታኔን ካልቸር ጥልቀትና ክቡርነት አይገባህም !

Odie
Member
Posts: 4224
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 22:29

Horus wrote:
11 Jun 2025, 21:54
አንተ የታሪክ ደንቆሮ ከአማውቴ አንስተህ እስከ አዋሽ አለም ገና ድረስ ያለው ኦሮሞ ሁሉ ክስታኔ የነበረ ነው ፤ ለምሳሌ ኤርሚያስ ለገሰን ጨምረህ ! ቋንቋውን ረስቶ ባህሉን ግ ን አክብሮ ይዞ አለው
አንተ እነሱን ልታመጣ ቱልቱላ ትነፋለህ ራስህ ጉድፈቻ ገብተህ :lol:
ቱልቱላ!

Odie
Member
Posts: 4224
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 22:35

"ዛሬ ታዲያ ኩምሽሽ ብለህ የኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ፈስ አመላላሽ ሆንክ።" :lol: :lol:

ክስታኔ እንከን የማይወጣለት ጉራጌ ነው!

አንተ ግን የሺመልስ አብይና አዳነች ፈስ አመላላሽ ነህ🤣

Horus
Senior Member+
Posts: 36403
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Horus » 11 Jun 2025, 22:43

Odie wrote:
11 Jun 2025, 22:35
"ዛሬ ታዲያ ኩምሽሽ ብለህ የኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ፈስ አመላላሽ ሆንክ።" :lol: :lol:

ክስታኔ እንከን የማይወጣለት ጉራጌ ነው!

አንተ ግን የሺመልስ አብይና አዳነች ፈስ አመላላሽ ነህ🤣
አንተና ያ ሰላም የተባለ የሻቢያ ሹሽ ልጅ በሽታችሁን በቅርቡ ትታከማላችሁ ! እናንተ ብሎ ዘረኞች! ለራሳችሁ የማትበቁ ቦዘኔዎች! ያ የውሻ ልጅ ሰላም የሚባለው ጉደኛህኮ አዲሳባ መጽዳት የለባትም ያለ በአፉ አንድ ቀን ኢትዮጵያ የሚል ቃል የማይውሰጣው ባንዳ ሻቢያ እሱ ብሎ ዘረኛ ! አቢይን በፖለቲካው ታገለው እንጂ ኦሮሞ ስለሆነ አዲሳባን ማጽዳት አይችልም የሚለ የውሻ ልጅ አሁን ይህን የሚነግድበት የዘር ፖለቲካ ሲሰረዝ ይህን [deleted] አፉን ይዘጋል! ጉራጌ ዘረኛ ሕዝብ አይደለም አለቀ ስትፈልጉ ተሰቀሉ !

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10048
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by ethiopianunity » 11 Jun 2025, 23:27

ዓደጋ ኣደጋ ለምን ሶዶ ወይም ክስታኔ በሰፈራችን የሚነሩ የማውቃቸው በኢትዮጵያነት ብቻ ሳይሆን በሃይማኖት ጥብቅ ናቸው። ዓልገባች ሁም የዛሬ ኦሮሞነት እንደነሶዶ ክስታኔን ማንነትና ሃይማኖቱንና ግእዝ ተናጋሪነቱን የማጥፋት ዘዴና ወደ ቅኝ ኣገዛዝ ላቲንን የመጫን ዘዴ ነው ዛሬ ኦሮሞነት ማለት። ሶማሌ በጣልያን ስለተገዛ ላቲን ሲጠቀሙ፣ በውጭ ሃይሎች የተገዙ ኦሮሞዎ ሆኑ ጉዲፈቻዎች ኦሮሞ ጽሁፍን ያለምንም ምክንያት ላቲን ኣደረጉት። ይህ ማለት ሶዶ ክስታኔን ቋንቋ ባፍጢሙ ደፉት ማለት ነው። ዓይደ ሶዶ ክስታኔ ኦሮሞ ማንነቱን ኣሳልፎ ለቅኝ ገዢዎች ኣሳልፎ ሰቷል ላቲን መጻፍ ማለት በኦነግ ኣስተሳሰብ መሰልጠን ማለት ነው። ባንዲራን ኣውጥቶ መጣል፣ የርስን ፅሁፍ መጣል የራስን እምነት መጣል ኢትዮጵያዊነትን መጣል ማለት ምንም ምራባውያንን ወይም ኣረብን ብትኮርጅ፣ ሰው ወይም ነፍስ መሆንህን ጣልክ ማለት ነው። ዞምቢ በድን ህዝብ ነህ ማለት ነው። ንቁ ጉራጌ ሶዶ። ንቁ ጋላዎች። ዖሮሞም ተብሎ መጠራት በደርግ ግዜ ነው ስለዚህ ጉዳዩ ከመዘግየቱ በፊት ለምን እንዴት በማን ተብሎ ጋላዎችን ከማንነታቸው ለመለየት ለምን ተፈለገ፧ ጠብሎ መጠየቅ ኣለብን ህዝብ በዚህ ኦሮሞ ማንነት ያልነበረ ህዝብን እየከፋፈለና እየበታተነ ነው። ማለት ህዝብን ሃገረ ቢስ የማድረግ ጉዳይ ነው ምክንያቱም የውሸት ማንነት የመጫን ጉዳይ ነው። ይህ ስልጣኔ ኣያደርገውም ማንነትን የመመንመን ጉዳይ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horse, these are your people; this is your clan song. You hideously appear Gurage, but not!

Post by Selam/ » 11 Jun 2025, 23:32

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የሽሜ ፈስ አመላላሽ ስትባል፣ አቢሾህ ተነሳብህ አይደል? :lol:

እኔ ጨዋ ያሳደገኝ፣ ፅድት ያልኩኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ። አይደለም አንተን ፈስ አመላላሹን ጉድፉን ወንድሜን ይቅርና፣ የምትጠየፋቸውን ጉጥ ሻቦችን እንኳን “እናታችሁ ውሻ ነች ብዬ አልሳደብም።”

አንተ ግን በጉዲፈቻ ተላላኪ ጩሎ ሆነህ ስላደግህ፣ ተፈሪ መኮንንም አስገብተው ግብረ ገብነት ቢያስተምሩህም፣ የሊስትሮነት አስተዳደግህ ሚዛን ስለሚደፋብህ፣ አፍህ እንደጉማሬ ሰገራ ነው የሚተፋው። እኔ ሰላም፣ ወደ የትኛውም ጎን ሳልንሸራተት፣ አንድና አንድ አንተን ብቻ ራስ ራስህን እየኮረኮምኩኝ ደም አስተፋሃለሁ።

አፍህ “ኮሪዶር ኮሪዶር” እያለ እልልልልል ብሎ ሲጮህ፣ ልብህ ደግሞ “ዓብዮትና ሽሜ እንኳን አማራን አፈናቀሉልኝ፣ ሀኪሞችን፣ ጋዜጠኞችንና ፖለቲከኞችን አሰሩልኝ ወይንም ጨፈጨፉልኝ፣ እሰይ ድሃውን ገፉልኝ፣ ገደሉልኝ” እያልክ በውስጥህ የምትደሰት የተረገምህ ካድሬ ነህ። ታዲያ አፀያፊው እኔ ህዝብ የምወደውና የማከብረው ሰላም ነኝ ወይንስ አንተ ሰውን እየጠላህ ግዑዝ ነገርን ብቻ የምታገዝፈው ጎጠኛው ካድሬ?

ቅጫማም ፈስ ተሸካሚ!

Post Reply