Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ወንድም ሆሩስ
አብይ ቦዋያሌውን ዝንቡን እሽ አይለውም፥፥ በሚገባ ባህርይዉን ስለሚያውቀው፥፥ ብአዴን ማንኛውም ሰው ለትግሬና ለወሮሞ አጎብዳጅ ነው፥፥ እነዚህ ግለሰቦች የጭንቅ ቀን ሲመጣ የአማራ ሕዝብን የሚያማልል ነገር መናገር ልማዳቸው ነው፥፥ ችግሩ ሲሄድ ተመልሰው አጎብዳጅና ሕዝባቸውን አስገዳይ ሰዎች ናቸው፥፥
ጀግናው አሳምነው ጽጌ ቀድሞ ተረድቶ የአማራ ሕዝብ ተከብዋል ከባድ አደጋ እየመጣበት ነው ብሎ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ሲጀምርና የቅማንት ፥ የቤኒሻንጉልንና የከሚሴ ጋላውን ቂጥ ቂጥ መምታት ሲጀምር ሄደው ለአብይ አሳብቀው ያስገደሉት እነዚሁ ብአዴኖች ናቸው፥፥
የአማራ ሕዝብ በነዚህ አይሆች ለዘመናት ከተካደና ከተሰቃየ በህዋላ ብአዴን ነጭም ሆነ ጥቁር አረንጉዋዴም ለብሶ የማማለል ንግ ግር ቢያደርግ ማመን ሲያቆም ነው ለውጥ መምጣት የጀመረው፥፥ የፋኖ አማራ ትግል ውጤት እያመጣ የመጣው እነዚህን አይሆች ማመን ካቆመ በህዋላና መጻኢ እድሉ በእጁ መሆኑን ከተረዳ በህዋላ ነው፥፥
ግርማ የጅብ ጥላ ተመሳሳይ አማላይ ንግግሮችን እየተናገረ ፋኖና ነቃ ያሉትን አማሮች ያሳስርና ያስገድል ነበር፥፥ ዮሃንስ ቦዋያሌው በእጁ ብዙ እድል ነበር፥፥ ከመድረክ ዲስኩር ያለፈ ነገር የሰራው ነገር የለም፥፥ በነገራችን ላይ Etho 251 የቦዋያሌው ብአዴን ዊንግ ነው፥፥ ልዩ ሃይሉ ትጥቅ ፈትቶ ካምፕ ይግባ እያሉ ሊያስበሉት የነበሩ ጉዶች ናቸው:: እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ባቆዋቆውመ በሁለት ሳምንት ውስጥ የብአዴን ፋኖን ያቁዋቁውሙ አደናጋሪ አህዮች ናቸው፥፥ ሕዝቡን በሸር መልሰው ለትግሬና ለኦሮሞ ለማስገበር ምንም የማይገዳቸው ጀርባቸው ደንዳና አህዮች ናቸው፥፥ የአማር ሕዝብ ተፍቶዋቸዋል

Last edited by Misraq on 22 Jul 2023, 00:57, edited 1 time in total.
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ቧያለው አሁንም ከሃዲ ክሆነ ለምንድን ነው መሳይ ንግግሩን የለጠፈው?Misraq wrote: ↑22 Jul 2023, 00:51ወንድም ሆሩስ
አብይ ቦዋያሌውን ዝንቡን እሽ አይለውም፥፥ በሚገባ ባህርይዉን ስለሚያውቀው፥፥ ብአዴን ማንኛውም ሰው ለትግሬና ለወሮሞ አጎብዳጅ ነው፥፥ እነዚህ ግለሰቦች የጭንቅ ቀን ሲመጣ የአማራ ሕዝብን የሚያማልል ነገር መናገር ልማዳቸው ነው፥፥ ችግሩ ሲሄድ ተመልሰው አጎብዳጅና ሕዝባቸውን አስገዳይ ሰዎች ናቸው፥፥
ጀግናው አሳምነው ጽጌ ቀድሞ ተረድቶ የአማራ ሕዝብ ተከብዋል ከባድ አደጋ እየመጣበት ነው ብሎ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ሲጀምርና የቅማንት ፥ የቤኒሻንጉልንና የከሚሴ ጋላውን ቂጥ ቂጥ መምታት ሲጀምር ሄደው ለአብይ አሳብቀው ያስገደሉት እነዚሁ ብአዴኖች ናቸው፥፥
የአማራ ሕዝብ በነዚህ አይሆች ለዘመናት ከተካደና ከተሰቃየ በህዋላ ብአዴን ነጭም ሆነ ጥቁር አረንጉዋዴም ለብሶ የማማለል ንግ ግር ቢያደርግ ማመን ሲያቆም ነው ለውጥ መምጣት የጀመረው፥፥ የፋኖ አማራ ትግል ውጤት እያመጣ የመጣው እነዚህን አይሆች ማመን ካቆመ በህዋላና መጻኢ እድሉ በእጁ መሆኑን ከተረዳ በህዋላ ነው፥፥
ግርማ የጅብ ጥላ ተመሳሳይ አማላይ ንግ ግሮችን እየተናገረ ፋኖና ነቃ ያሉትን አማሮች ያሳስርና ያስገድል ነበር፥፥ ዮሃንስ ቦዋያሌው በእጁ ብዙ እድል ነበር፥፥ ከመድረክ ዲስኩር ያለፈ ነገር የሰራው ነገር የለም፥፥ በነገራችን ላይ ኢትዮ ፪፭፩ የቦዋያሌው ብአዴን ዊንግ ነው፥፥ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ባቆዋቆውመ በሁለት ሳምንት ውስጥ የብአዴን ፋኖን ያቁዋቁውሙ አደናጋሪ አህዮች ናቸው፥፥ ሕዝቡን በሸር መልሰው ለትግሬና ለኦሮሞ ለማስገበር ምንም የማይገዳቸው ጀርባቸው ደንዳና አህዮች ናቸው፥፥
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
Mesay በኢትዮጵያኒስት ካምፕ ውስጥ ሆኖ OPDO ጢባጢቢ ተጫውቶበት ከ5 አመት በህዋላ የተፋው ጅል ሰው ነው፥፥ አዲስ አበባ ያለውን ፖለቲካ ያልተረዳ እንዴት ባህርዳር ላይ ያለውን ይረዳል ብለህ ታስባለህ፥፥ የመሳይ ብቃት ፕሮፖጋንዳ ነው፥፥ በዛ ማንም አይተካከለውምHorus wrote: ↑22 Jul 2023, 00:56ቧያለው አሁንም ከሃዲ ክሆነ ለምንድን ነው መሳይ ንግግሩን የለጠፈው?Misraq wrote: ↑22 Jul 2023, 00:51ወንድም ሆሩስ
አብይ ቦዋያሌውን ዝንቡን እሽ አይለውም፥፥ በሚገባ ባህርይዉን ስለሚያውቀው፥፥ ብአዴን ማንኛውም ሰው ለትግሬና ለወሮሞ አጎብዳጅ ነው፥፥ እነዚህ ግለሰቦች የጭንቅ ቀን ሲመጣ የአማራ ሕዝብን የሚያማልል ነገር መናገር ልማዳቸው ነው፥፥ ችግሩ ሲሄድ ተመልሰው አጎብዳጅና ሕዝባቸውን አስገዳይ ሰዎች ናቸው፥፥
ጀግናው አሳምነው ጽጌ ቀድሞ ተረድቶ የአማራ ሕዝብ ተከብዋል ከባድ አደጋ እየመጣበት ነው ብሎ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ሲጀምርና የቅማንት ፥ የቤኒሻንጉልንና የከሚሴ ጋላውን ቂጥ ቂጥ መምታት ሲጀምር ሄደው ለአብይ አሳብቀው ያስገደሉት እነዚሁ ብአዴኖች ናቸው፥፥
የአማራ ሕዝብ በነዚህ አይሆች ለዘመናት ከተካደና ከተሰቃየ በህዋላ ብአዴን ነጭም ሆነ ጥቁር አረንጉዋዴም ለብሶ የማማለል ንግ ግር ቢያደርግ ማመን ሲያቆም ነው ለውጥ መምጣት የጀመረው፥፥ የፋኖ አማራ ትግል ውጤት እያመጣ የመጣው እነዚህን አይሆች ማመን ካቆመ በህዋላና መጻኢ እድሉ በእጁ መሆኑን ከተረዳ በህዋላ ነው፥፥
ግርማ የጅብ ጥላ ተመሳሳይ አማላይ ንግ ግሮችን እየተናገረ ፋኖና ነቃ ያሉትን አማሮች ያሳስርና ያስገድል ነበር፥፥ ዮሃንስ ቦዋያሌው በእጁ ብዙ እድል ነበር፥፥ ከመድረክ ዲስኩር ያለፈ ነገር የሰራው ነገር የለም፥፥ በነገራችን ላይ ኢትዮ ፪፭፩ የቦዋያሌው ብአዴን ዊንግ ነው፥፥ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ባቆዋቆውመ በሁለት ሳምንት ውስጥ የብአዴን ፋኖን ያቁዋቁውሙ አደናጋሪ አህዮች ናቸው፥፥ ሕዝቡን በሸር መልሰው ለትግሬና ለኦሮሞ ለማስገበር ምንም የማይገዳቸው ጀርባቸው ደንዳና አህዮች ናቸው፥፥
አማራ ክልል ውስጥ ያለውን ፖለቲካ ኢትዮጵያኒስቱ ፈጽሞ ሊረዳው አይችልም፥፥ በዛ ላይ ኢትዮጵያኒስቱ በለበጣ ንግግርና በአማላይ ቃሎች በቀላሉ የሚሸወድ የኢሕአዲግ ፖለቲካ ፈጽሞ የማይገባው የግሪሳ ስብስብ ነው
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ለዚያ ነዋ አቢይ ሽብርተኛ ብሎ በኢተርፖል ያስገባው? በል ሰላም ዋል! እኔ ወደ ረቨላቲኦን የዳንስ ዝግጅት ማቅናቴ ነው ! ወይ ጉድMisraq wrote: ↑22 Jul 2023, 01:01Mesay በኢትዮጵያኒስት ካምፕ ውስጥ ሆኖ OPDO ጢባጢቢ ተጫውቶበት ከ5 አመት በህዋላ የተፋው ጅል ሰው ነው፥፥ አዲስ አበባ ያለውን ፖለቲካ ያልተረዳ እንዴት ባህርዳር ላይ ያለውን ይረዳል ብለህ ታስባለህ፥፥ የመሳይ ብቃት ፕሮፖጋንዳ ነው፥፥ በዛ ማንም አይተካከለውምHorus wrote: ↑22 Jul 2023, 00:56ቧያለው አሁንም ከሃዲ ክሆነ ለምንድን ነው መሳይ ንግግሩን የለጠፈው?Misraq wrote: ↑22 Jul 2023, 00:51ወንድም ሆሩስ
አብይ ቦዋያሌውን ዝንቡን እሽ አይለውም፥፥ በሚገባ ባህርይዉን ስለሚያውቀው፥፥ ብአዴን ማንኛውም ሰው ለትግሬና ለወሮሞ አጎብዳጅ ነው፥፥ እነዚህ ግለሰቦች የጭንቅ ቀን ሲመጣ የአማራ ሕዝብን የሚያማልል ነገር መናገር ልማዳቸው ነው፥፥ ችግሩ ሲሄድ ተመልሰው አጎብዳጅና ሕዝባቸውን አስገዳይ ሰዎች ናቸው፥፥
ጀግናው አሳምነው ጽጌ ቀድሞ ተረድቶ የአማራ ሕዝብ ተከብዋል ከባድ አደጋ እየመጣበት ነው ብሎ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ሲጀምርና የቅማንት ፥ የቤኒሻንጉልንና የከሚሴ ጋላውን ቂጥ ቂጥ መምታት ሲጀምር ሄደው ለአብይ አሳብቀው ያስገደሉት እነዚሁ ብአዴኖች ናቸው፥፥
የአማራ ሕዝብ በነዚህ አይሆች ለዘመናት ከተካደና ከተሰቃየ በህዋላ ብአዴን ነጭም ሆነ ጥቁር አረንጉዋዴም ለብሶ የማማለል ንግ ግር ቢያደርግ ማመን ሲያቆም ነው ለውጥ መምጣት የጀመረው፥፥ የፋኖ አማራ ትግል ውጤት እያመጣ የመጣው እነዚህን አይሆች ማመን ካቆመ በህዋላና መጻኢ እድሉ በእጁ መሆኑን ከተረዳ በህዋላ ነው፥፥
ግርማ የጅብ ጥላ ተመሳሳይ አማላይ ንግ ግሮችን እየተናገረ ፋኖና ነቃ ያሉትን አማሮች ያሳስርና ያስገድል ነበር፥፥ ዮሃንስ ቦዋያሌው በእጁ ብዙ እድል ነበር፥፥ ከመድረክ ዲስኩር ያለፈ ነገር የሰራው ነገር የለም፥፥ በነገራችን ላይ ኢትዮ ፪፭፩ የቦዋያሌው ብአዴን ዊንግ ነው፥፥ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ባቆዋቆውመ በሁለት ሳምንት ውስጥ የብአዴን ፋኖን ያቁዋቁውሙ አደናጋሪ አህዮች ናቸው፥፥ ሕዝቡን በሸር መልሰው ለትግሬና ለኦሮሞ ለማስገበር ምንም የማይገዳቸው ጀርባቸው ደንዳና አህዮች ናቸው፥፥
አማራ ክልል ውስጥ ያለውን ፖለቲካ ኢትዮጵያኒስቱ ፈጽሞ ሊረዳው አይችልም፥፥ በዛ ላይ ኢትዮጵያኒስቱ በለበጣ ንግግርና በአማላይ ቃሎች በቀላሉ የሚሸወድ የኢሕአዲግ ፖለቲካ ፈጽሞ የማይገባው የግሪሳ ስብስብ ነው

Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ኢትዮጵያኒስት የብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ልጆች መቸም የኢሕአዲግ ፖለቲካ አይገባችሁም፥፥ ለዚህ ነው 33 አመት ያለምንም ውጤት ጉንጭ አልፋ በሆነ ጉዞ ሕዝብ ሲዳክር የነበረው፥፥
አማራው ኢትዮጵያኒስቱን ከተሰናበተ በህዋላ ኢትዮጵያኒስት ካምፕ ዜሮ ሆኖዋል፥፥ ይህ አልበቃ ብሎት ሲያሻው በአብይ ላይ ቀጥሎም በብዋያሌው (ሁለቱም ኢሕሃዴግና ብልጽግና) ላይ ተስፋ የሚያደርገው ከአይምሮ መቀንጨርነት የተነሳ ነው፥፥ ነገ በደብረጽዮን ተስፋ የምታደርጉ ጅሎችና ወላዋዮች ናችሁ
አማራው ኢትዮጵያኒስቱን ከተሰናበተ በህዋላ ኢትዮጵያኒስት ካምፕ ዜሮ ሆኖዋል፥፥ ይህ አልበቃ ብሎት ሲያሻው በአብይ ላይ ቀጥሎም በብዋያሌው (ሁለቱም ኢሕሃዴግና ብልጽግና) ላይ ተስፋ የሚያደርገው ከአይምሮ መቀንጨርነት የተነሳ ነው፥፥ ነገ በደብረጽዮን ተስፋ የምታደርጉ ጅሎችና ወላዋዮች ናችሁ
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
By the way, he spelt some beans regarding Agegnehu Teshager and with that I came to believe that Agegnehu was Abiyi,s right hand man to assassinate General Asamnew so አሁንም በነአገኘሁ ተሻገር አቀነባባሪ ሊሞከር ይችላል but now the situation is a bit different as many of the servants (Braden) can definitely be under surveillance by the local forces
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
አቶ ምሥራቅ፣ ዮሐንስ ቧያለው ምንም ይሁን ምን በንግግሩ ላይ ያነሳቸው ነጥቦች ትክክለኛ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ናቸው።
ሁሉንም ሰው በባንዳነት በመፈረጅ። የአማራ ሕዝብ መሪ እንዳያገኝ የሚያደርግ ሁሉ የአማራ ጠላት ነው። የእርሶም አስተሳሰብ ይህኑኑ ነው የሚያሳየው።
ብአዴን ውስጥ ያሉ ሁሉ በውስጥ ትግል ያድርጉ። ፋኖም በያዘው መንገድ ይቀጥል። ሁሉም በያለበት ትግሉን ካፋፋመ ይህ ሰው በላ መንግሥት እድሜው ያጥራል።
ሁሉንም ሰው በባንዳነት በመፈረጅ። የአማራ ሕዝብ መሪ እንዳያገኝ የሚያደርግ ሁሉ የአማራ ጠላት ነው። የእርሶም አስተሳሰብ ይህኑኑ ነው የሚያሳየው።
ብአዴን ውስጥ ያሉ ሁሉ በውስጥ ትግል ያድርጉ። ፋኖም በያዘው መንገድ ይቀጥል። ሁሉም በያለበት ትግሉን ካፋፋመ ይህ ሰው በላ መንግሥት እድሜው ያጥራል።
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ወንድሜ LovetarikLovetarik wrote: ↑22 Jul 2023, 14:33አቶ ምሥራቅ፣ ዮሐንስ ቧያለው ምንም ይሁን ምን በንግግሩ ላይ ያነሳቸው ነጥቦች ትክክለኛ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ናቸው።
ሁሉንም ሰው በባንዳነት በመፈረጅ። የአማራ ሕዝብ መሪ እንዳያገኝ የሚያደርግ ሁሉ የአማራ ጠላት ነው። የእርሶም አስተሳሰብ ይህኑኑ ነው የሚያሳየው።
ብአዴን ውስጥ ያሉ ሁሉ በውስጥ ትግል ያድርጉ። ፋኖም በያዘው መንገድ ይቀጥል። ሁሉም በያለበት ትግሉን ካፋፋመ ይህ ሰው በላ መንግሥት እድሜው ያጥራል።
ብአዴኖችን ስነልቦና በሚገባ ስለማታውቅ የምትሰማው ሊያስደምምህ ይችላል፥፥ ብአዴኖች በሚናገሩት ነገር የሰው ልብ ማቅለጥ ትልቅ የተካኑበት ስራ ነው፥፥ ይህን መሰል ሃሳብ በዛም ምክር ቤትና በሚድያቸው ሲነገር ድፍን ሰላሳ አመት አልፎታል፥፥ መሬት ላይ ግን የአማራ ሕዝብ ሊወጣበት ወደማይችል ትልቅ ቅርቃርና አደጋ እየገባ ይገኛል፥፥ አሁን ባለንበት የታሪክ ምእራፍ እነዚህን ግለሰቦች ማመን ትልቅ አደጋን ያመጣል፥፥ አስበው ኢንተርናሽናል ሚድያው ከ50 ሺህ በላይ አማራ ባለፉት አምስት አመታት ተገድለዋል፥፥ ተፈናቃዮችን ሄደህ ብትጎበኝ እነዚህ ግለሰቦች ወሬያቸው ሁሉ ለበጣ መሆኑን ትረዳለህ፥፥ እኔን እንዳንተ ነበርኩኝ፥፥ ከግዜ ብዛት ግን የስነልቦና ስሪታቸውን ከተገነዘብኩ ከህዋላ ከነዚህ ግለሰቦች ምንም አይነት ተስፋ እንደሌለ ተረድቻለሁ፥፥ እኔ ብቻ ሳይሆን መላ አማራ በሙሉ
ታዋቂው የጴንጤ ዘማሪ አማራ ደረጀ ከበደ በግልጽ ተረድቶዋቸዋል
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
Re: "የዘመኑን ጀግና፣ ቢሞቀው ቢበርደው የማይጨንቀው ሀገርን ወጥሮ የያዛት ጠንካራ የብረት ምሰሶ" በዮሐንስ ቧያለው
እና አሁን ዮሐንስ ቧያለው ምን እያለ ነው? ከመጀመርያው ትክክል እንደነበር ከማስመሰል፣ መጀመርያ እራሴን ተሳስቼ እናንተን አሳስቻለሁኝና ይቅር በሉኝ ማለት አይኖርንበትም ?
የዘመኑን ጀግና ልንገርህ ..................
እንደ አቶ ደመቀ መኮንን አስደናቂ መሪ የለም። ድጋፍ ሲበዛለት ጭብጨባው ሲደምቅለት አይኮራ ልታይ ልታይ አይል። የደጋፊ ድርቅ ሲመታው አይፈራ፤ ድጋፍ ለማግኘት ያላመነበትን ነገር የማይሰራ በራሱ ዛቢያ ላይ የሚሽከረከር መሪ ነው።
በነፈሰበት የማይነፍስ የተነሳውን ማዕበል የሚያናውጥ ሳይሆን በትግስት ወጀቡን ማዕበሉን ለማለፍ እና ሀገርን በስልት ለመምራት የተቀመጠ ፅኑ መሪ ደመቀ መኮንን ነው። የአቋም መንሸራተት፣ ድንፋታ፣ ዛቻ፣ ግልምጫ በገለጫው ቢሆን ኢትዮጵያ ብትንትኗ ይወጣ ነበር። አራት ኪሎ ቤተ መንግስትን በማንም ፋከራ ተናውጦ ሀገር እንዳይፈርስ አጥብቆ የያዘው ፅኑ ምስማር ደመቀ ብቻ ነው።
ጀግና መሪ መድረክ ላይ ወጥቶ በጭብጨባ ለመድመቅ ቃላት የሚደረድር አይደለም። ጀግና መሪ ድጋፍ ለማግኘት ለሀገር አደጋ የሚያስከትል ውሳኔ የሚወስን አይደለም። ጀግና መሪ በፈነዳ ጊዜ ህዝብ የሚያጠፋ የጥላቻ ፈንጅ የሚያጠምድ አይደለም።
ጀግና መሪ በጅቦች ጩኸት የማደነግጥ፣ በህዝብ ኩርፊያ ሳይፈራ፣ በህዝብ ድጋፍ ሳይኮራ ሀገርን ይጠቅማል ያለውን የፖለቲካ ፍልስፍና ነድፎ ብቻውንም ቢሆን ታግሎ ማሳዬት ነው። ደመቀ ደግሞ ይህን እያደረገው ነው።
አቶ ደመቀ መኮንን ለእኔ ትናንት የነበረ አሁንም ያለ ነገም የሚኖር ለሀገር መከታ የሆነ ታማኝ ዝምተኛ ጀግናዬ ነው። ቢሞቀው ቢበርደው የማይጨንቀው ሀገርን ወጥሮ የያዛት ጠንካራ የብረት ምሰሶ ጀግናህ ደመቀ ነው።

-
- Senior Member+
- Posts: 34515
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
እኒ በፍጹም አማራ አሁን የያዘውን አመጽ ያቁም ወይም ይለውጥ አላልኩም ። ያማራ ብልጽግ ና እየፈረሰው ስለሆነ ነው እንደ ቧ ያለው ካምፕ ለመለወጥ የሚነሱት ። ነገር ግ ን አንድ ትግል ወይም አብዮት በጠላት ወገን ያሉ ቅራኔዎችን ማስፋት ና መጠቀም አለበት ። ያማራ አብዮት ያማራ ብልጽግ ናን ካቢይ እንዲርቁና በብልጽግ ና ውስጥ ሽብር እንዲነሳ ስልት መክተት የትግል ዘዴ ነው ።
ፋኖና ሕዝብ የፓሪስ ኮሚዩን አይነት ራስ ገዝነት ባደራጁ ቁጥር ያማራ ብልጽግናዎች የስልጣን ብቻ ሳይሆን የንጀራ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገቡ እነሱን የሚያማልል ሶፍት ላንዲንግ ታክቲክ እጅግ አስፈላጊ ነው። ባንድ ቃል አብዛኛው ያማራ ብልጽግ ና ካማራ አመጽ ጎን እምዲቆሙ መዘየድ የትግል ጥበብ መሆኑን አንርሳ !
ፋኖና ሕዝብ የፓሪስ ኮሚዩን አይነት ራስ ገዝነት ባደራጁ ቁጥር ያማራ ብልጽግናዎች የስልጣን ብቻ ሳይሆን የንጀራ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገቡ እነሱን የሚያማልል ሶፍት ላንዲንግ ታክቲክ እጅግ አስፈላጊ ነው። ባንድ ቃል አብዛኛው ያማራ ብልጽግ ና ካማራ አመጽ ጎን እምዲቆሙ መዘየድ የትግል ጥበብ መሆኑን አንርሳ !
Re: ዮሃንስ ቧያለው አቢይ አህመድ እንደ ሚያስገድለው ተናገረ! አማራ ይህን ሰው የመጠበቅ ግዴታ አለበት!!!
ብአዴን የመንግስት ኮንዶም መሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም። ይኸ ደግሞ አዲስ ነገር አይደለም። ድሮም አድር ባይ ነበረ፣ አሁንም አለ፣ ወደፊትም ይኖራል። ከብአዴን ውጪ ያሉ ኮንዶሞችም እንደ አሸን የፈሉ ናቸው።
ቧያለው የመንግስት አገልጋይ ስለሆነ አፉን ዘግቶ ቁጭ ይበል፣ ፋኖ ብቻ የአማራን እሮሮ ያጩኽ ማለት ግን ስህተት ነውም ድርቅ ያለ ደካማ አስተሳሰብም ነው። ሰውየው የተናገረው ስህተት ከሆነ፣ ያንን እየመዘዙ መሞገት ነው። ነገ ታጥቦ ጭቃ የሚሆን ከሆነም፣ ጊዜው ሲደርስ መዝኖ መደቆስ ነው።
ትግሉ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ይቀጥል ብሎ የሚያስብ ሰው ፣
የፖለቲካ አማተር ካልሆነ ያ የተናጥል ትግል እንዲጨነግፍ የሚመኝ አስመሳይ ሴረኛ ነው።