Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4483
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by Odie » 02 Jun 2025, 12:06

Dama wrote:
02 Jun 2025, 09:39
Odie wrote:
01 Jun 2025, 23:13
Another wild card for PP to play and Horsee to take a break from his corridor copy paste. Also the media source is the usual Horsee propagand machine. I agree with Naga Tuma. This not something you ask military to prepare. That is another red flag. The idea of desolving kilil in favor of geographic division is something many will be happy about but not something you can cook up overnight. It is not worth wasting time on it as the information at best is fake like many other things PP cadres say!
First and for most, Ethiopia needs peac by resolving all conflicts and unifying the country. The civil war has to end.
Banda Whorus has an army of fake news outlets. Kersam Sodo!
አይኑን በጨው ታጥቦ የሚዋሽ ደፋር!!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10135
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by ethiopianunity » 04 Jun 2025, 20:06

This is wrong and divisive as well! The northerners vs the southerners . Naming your regions based on history, or as before 14th regions even more is the way

MINILIK
Member
Posts: 66
Joined: 29 Dec 2009, 12:44

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by MINILIK » 04 Jun 2025, 20:20

this is pure comedy. Believe me, we won't accept anything less until every last one of you criminals is locked up. There's no escape after committing genocide. Let that sink in. We're ready to sacrifice Ethiopia if it means saving our people.

Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by Selam/ » 04 Jun 2025, 20:24

ምን ጥያቄ አለው፣ ጭልፊቱ የሚለጥፈው ሁሉ ተራ ፕሮፓጋንዳ ነው።

ሃገርን ባሉት የአራት ዓቢይ አቅጣጫዎች ብቻ ለመክተፍ መሞከር ደግሞ የመጨረሻ ድንቁርናነት ነው። እስኪ ሌላ ሃገር ላይ ለመጠቀም ሞክር፥ ሰሜን ጀርመን፣ ደቡብ ጀርመን፣ ምስራቅ ጀርመን፣ ምዕራብ ጀርመን። በውስጣቸው ክፍለ ሃገር ያላቸው አራት የተለያዩ ሃገራት ነው የሚመስሉት።

ደግሞ በኦሮሚኛና በትግሪኛም ተርጉሞ ማዳመጥ ነው። It’s pure stupidity!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10135
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by ethiopianunity » 05 Jun 2025, 11:47

This is how Trump was voted because of the promise, on the side he is implementing policies against American on the other side to deceive them, he will do minor positive things that does not address the plight of Americans and the threat of AI against them.

Aby is propagandising the same thing to divert attention from pps true plan, but will throw here and there that seems positive. Memher said it, inside pps policy is not at all for the people is rotten while propagandising no kilil!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10135
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by ethiopianunity » 05 Jun 2025, 11:52

Naga Tuma wrote:
01 Jun 2025, 22:48
ይህ የአስተዳደር መሻሻል እንዲመጣ ብዙ የኢትዮጵያ ምሁራን ጥረዋል።

እንደ ኣንድ ዜጋ ከኣስር ዓመታት በፊት ኣሁን ያለዉ የጎሳ ፌደራሊዝም የመለስ ዜናዊ ኦርፋን ነዉ ብዬ እዚሁ ፎረም ላይ ጽፌኣለሁ።

የብዙዎች ሀሳብ ተቀባይነት ስያገኝ ሃገር ዜጎችዋን በጥልቁ ኣዳማጭ ነች ማለት ነዉ።

እንደ ኣንድ ዜጋ በዚህም ዜና ላይ ሀሳብ ኣለኝ።

መከላከያ የሃገር ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ እና ለማስከበር የሃገር ኣይተኬ ዕንቁ ድርጅት ነዉ።

ፖሊስ በሃገር ዉስጥ ሕግን ለማስከበር የሃገር ኣይተኬ ዕንቁ ድርጅት ነዉ።

የሃገር ምሁራን ለሃገር ፖሊሲን ለመቅራጽ የምያስችል ሳይንሳዊ ጥናትን የምያፈልቁ የሃገር ብሌኖች ናቸዉ።

ስለዚህ ያለዉን ፌደራሊዝም ለማሻሻል የዩኒቨርዚቲዎች እና የሃገር ምሁራን ቀዳሚ ሚና ቢኖራቸዉ ለሃገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የተሻለ መሠረትን ያስቀምጣል ብዬ ኣስባለሁ።

ሃገርን በጥልቁ ያጠኑ እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ሀይሌ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ካሉ ይህን መሻሻል በቀዳሚነት መምራት ይችላሉ።

ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ሀይሌ የሰዉ ጎሳ ማለት፣ የሰዉ ዘር ማለት፣ እና ብሔር ማለት ምን ማለት እንደሆኑ በቀላሉ ማስረዳት የሚችል ነበር።
Naga Tuma,

Educated or not, you created a problem not existed before, you have not brought any benefit for the average Ethiopians, people like you and Horus and other ethnic fanatic educated, you end up being tool for piece of bread thrown for you. In fact the educated is useless for Ethiopia, the educated are serving and working for foreigners for comfort life inside and outside of Ethiopia. Are you kidding? The population are so uncertain for their life, the only way out is to serve foreign ngo that perpetuated the suffering of Ethiopians.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6230
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ሊፈርሱ ነው! መከላከያ ያቀረበው አዲስ ካርታ!

Post by Naga Tuma » 07 Jun 2025, 00:39

ethiopianunity wrote:
05 Jun 2025, 11:52
Naga Tuma wrote:
01 Jun 2025, 22:48
ይህ የአስተዳደር መሻሻል እንዲመጣ ብዙ የኢትዮጵያ ምሁራን ጥረዋል።

እንደ ኣንድ ዜጋ ከኣስር ዓመታት በፊት ኣሁን ያለዉ የጎሳ ፌደራሊዝም የመለስ ዜናዊ ኦርፋን ነዉ ብዬ እዚሁ ፎረም ላይ ጽፌኣለሁ።

የብዙዎች ሀሳብ ተቀባይነት ስያገኝ ሃገር ዜጎችዋን በጥልቁ ኣዳማጭ ነች ማለት ነዉ።

እንደ ኣንድ ዜጋ በዚህም ዜና ላይ ሀሳብ ኣለኝ።

መከላከያ የሃገር ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ እና ለማስከበር የሃገር ኣይተኬ ዕንቁ ድርጅት ነዉ።

ፖሊስ በሃገር ዉስጥ ሕግን ለማስከበር የሃገር ኣይተኬ ዕንቁ ድርጅት ነዉ።

የሃገር ምሁራን ለሃገር ፖሊሲን ለመቅራጽ የምያስችል ሳይንሳዊ ጥናትን የምያፈልቁ የሃገር ብሌኖች ናቸዉ።

ስለዚህ ያለዉን ፌደራሊዝም ለማሻሻል የዩኒቨርዚቲዎች እና የሃገር ምሁራን ቀዳሚ ሚና ቢኖራቸዉ ለሃገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የተሻለ መሠረትን ያስቀምጣል ብዬ ኣስባለሁ።

ሃገርን በጥልቁ ያጠኑ እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ሀይሌ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ካሉ ይህን መሻሻል በቀዳሚነት መምራት ይችላሉ።

ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ሀይሌ የሰዉ ጎሳ ማለት፣ የሰዉ ዘር ማለት፣ እና ብሔር ማለት ምን ማለት እንደሆኑ በቀላሉ ማስረዳት የሚችል ነበር።
Naga Tuma,

Educated or not, you created a problem not existed before, you have not brought any benefit for the average Ethiopians, people like you and Horus and other ethnic fanatic educated, you end up being tool for piece of bread thrown for you. In fact the educated is useless for Ethiopia, the educated are serving and working for foreigners for comfort life inside and outside of Ethiopia. Are you kidding? The population are so uncertain for their life, the only way out is to serve foreign ngo that perpetuated the suffering of Ethiopians.
What is your point here?

Do you agree that the current ethnic federalism needs to be modified?

Let us assume that you are educated enough to make a judgment. Granting the assumption, can you answer YES or NO?

Post Reply