Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13857
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 06 Jun 2025, 09:19
እንደ Misraq አይነት ደደብ ወያኔ/ሻዕብያ አይቸ አላውቅም። በእርግጥ ወያኔዎች ማተባቸውን የበጠሱ ውሸታሞች፤ ከይሲዎች እና ለምንም አይነት አደራ የማይበቁ መሆናቸውን በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎች/ሻዕብያዎች ማንነታቸውን ደብቀው የእራሳቸውን ግብር እና ስም እየተሳደቡ፤እየረገሙ፤ ወዘተ መስለው በመታየት የስለላ፤ የጆሮ ጠቢነት፤ የከፋፋይነት እንድሁም ጓደኛ በመሆን ጋብዘው በደረቅ ሌሊት ሰው አራጅ መሆናቸው ታሪካቸው ነው። በመቁጠሪያ እና በዳዊት በድርሳን ውስጥ ሬድዮ ይዘው ባህታዊ በመሆን ገዳም ገብተው ቀሳውስት የሚከፋፍሉ፤ ጆሮ የሚጠቡ፤ ቄስ መስለው በጥምጣማቸው ፈንጅ የሚያዝሉ፤ ሴት ቀሚስ ለብሰው ቡና ቤት ሊፒስቲክ በከንፈራቸው፤ ጉትቻ በጆሯቸው ይዘው ከዚህ ግባ ለማይባል የአናሳነት አላማ የሚሳተፉ ከሃዲ፤ ማተብ-ዐልባ፤ ከይሲ ናቸው።
ታዲያ ምስራቅ የዚህ ግንድ ውላጅ ውርንጭላ ጎሰኛ ነች። የቀድሞዎቹ ቄስ፤ባህታዊ፤ የቡና ቤት ሴት፤ የጎዳና ላይ አስመሳይ እብድ የነበሩት ወያኔዎች/ሻዕብያዎች ከምስራቅ የተሻለ መደባበቅ ሞካክረዋል- ምስራቅ ግን በፈጣጣው አማራነኝ ትለናለች። አማራን እየጠላች አማራን እየከፋፈለች፤ ሌሎች የዋሃን ጎሳዎችን እንደ እብድ ውሻ በመናከስ። ይህ እንደ እብድ ውሻ ሁሉኑን መናከስ አማራን ብቻ ሳይሆን ሁሉም እንድጠፋ የሚደረግ የእርጉም ሻዕብያ እና ወያኔ ስራ ነው። የ100 አመት የቤት ስራ አላማ- ግን እግዚዘብሄር የእነኝህ እባቦችን ቤት ሳይሰራ ቀድሞ አፈራረሰባቸው - በላያቸው ላይ። የትግራይ እና ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከሁሉም ክፍላተ ሀገር በተለየ እንድፈራርሱ ያደረጉት የእነኝህ ማተባቸውን የበጠሱ የባዕዳን ቅጥረኞች የባዕድ ፓለቲካ አምላኪዎች ግብር ነው።
Misraq ወያኔ/ሻዕብያ ነች!
Misraq wrote: ↑05 Jun 2025, 23:27
Horus wrote: ↑05 Jun 2025, 22:20
እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።
አቶ Horus
For sure, ጣዖትዋን እናፈርሳታልን። ከአናትዋ እስከ እግር ፍርስርስዋን እናወጣለን። በምትኳ አባቶቻችን እንደሰርዋት ሰውን የምታከብር ገናና እና ሉዓላዊት ኢትዬጵያን እንሰራለን።
እደግመዋለሁ ጣኦቷ የአማራ ልጅ እንደበግ እየታረደ ቆዳው የተገፈፈባት የአውሬ ሃገር ነች። ደሃ በልቶ የማያድርባት ብቻ ሳይሆን ከዶክተር የበለጠ ካድሬ ጠቀም ያለ ደሞዝ የሚያገኝባት ቀልደኛ ሃገር ናት። የብልፅግና ኢትዬጵያ ፍፁም ጣዖት ናት። አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ስለሆነ አይገባህም እንጂ ጣኦት ማለት idol ማለት ሲሆን ያልተገባ አምልኮ የሚቸረው ማንኛውም ግዑዝ ወይንም ምናብ ጣዖት ይባላል። አሁን ያለችው ሃገር ጣዖት ናት። የሰው ደም ይገበርላታል በተለይም የአማራ ደም። የሚያመልኳትም እያጨበጨቡ ጮማ ይቆርጣሉ። እንጂ ሰብዓዊ መብት አይገዳቸውም። የአማራ ልጅ በገፍ እየታረደ በግሬደር እንደ እንስሳ ሲቀበር ዝም ብሎ ጮማ የሚቆርጥና ኮሪደር ልማታችን የሚል እንስሳ የሚያመልክበት ጣኦት ናት። ከእንስሳቱ ውስጥም ዋናው አንተ ነህ።
ይህ የሚኮሰኪሳችሁ የደቡብ ኤሊቶች( አንተ ፤ Abere, Selam and welamow union) ከወሬ ያለፈ ምንም አታመጡም። የኦሮሙማ አገልጋዬች ናችሁ። ፀባችሁ ከአማራ ፋኖ ጋርና አንገደልም ካልነው ከእኛ አማሮች ጋር ነው።
ምናለ በሉኝ የጫማችን ትብያን እናስልሳችህዋለን
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15409
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Jun 2025, 09:32
Horus wrote: ↑06 Jun 2025, 00:58
Misraq wrote: ↑05 Jun 2025, 23:27
Horus wrote: ↑05 Jun 2025, 22:20
እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።
አቶ Horus
For sure, ጣዖትዋን እናፈርሳታልን። ከአናትዋ እስከ እግር ፍርስርስዋን እናወጣለን። በምትኳ አባቶቻችን እንደሰርዋት ሰውን የምታከብር ገናና እና ሉዓላዊት ኢትዬጵያን እንሰራለን።
እደግመዋለሁ ጣኦቷ የአማራ ልጅ እንደበግ እየታረደ ቆዳው የተገፈፈባት የአውሬ ሃገር ነች። ደሃ በልቶ የማያድርባት ብቻ ሳይሆን ከዶክተር የበለጠ ካድሬ ጠቀም ያለ ደሞዝ የሚያገኝባት ቀልደኛ ሃገር ናት። የብልፅግና ኢትዬጵያ ፍፁም ጣዖት ናት። አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ስለሆነ አይገባህም እንጂ ጣኦት ማለት idol ማለት ሲሆን ያልተገባ አምልኮ የሚቸረው ማንኛውም ግዑዝ ወይንም ምናብ ጣዖት ይባላል። አሁን ያለችው ሃገር ጣዖት ናት። የሰው ደም ይገበርላታል በተለይም የአማራ ደም። የሚያመልኳትም እያጨበጨቡ ጮማ ይቆርጣሉ። እንጂ ሰብዓዊ መብት አይገዳቸውም። የአማራ ልጅ በገፍ እየታረደ በግሬደር እንደ እንስሳ ሲቀበር ዝም ብሎ ጮማ የሚቆርጥና ኮሪደር ልማታችን የሚል እንስሳ የሚያመልክበት ጣኦት ናት። ከእንስሳቱ ውስጥም ዋናው አንተ ነህ።
ይህ የሚኮሰኪሳችሁ የደቡብ ኤሊቶች( አንተ ፤ Abere, Selam and welamow union) ከወሬ ያለፈ ምንም አታመጡም። የኦሮሙማ አገልጋዬች ናችሁ። ፀባችሁ ከአማራ ፋኖ ጋርና አንገደልም ካልነው ከእኛ አማሮች ጋር ነው። ምናለ በሉኝ የጫማችን ትብያን እናስልሳችህዋለን
አቶ ምስራቅ፣
እኔ ሆረስ የአማርኛ ቋንቋን ጠንቅቄ ማወቅ አይደለም ፣ አስተምረዋለሁ ፤ ሰምቼ መገንዘብ አይደለም ፣ እቀኝበታለሁ ፣ እገጥምበታለሁ ፣ እደርስበታለሁ! ጣኦት የሚባለውን ቃል አይደለም ተራና እምነታዊ ትርጉሙ ስርወ ቃሉና ስዋስዉን አውቀዋለሁ !
ቃሉ ምን ማለት እንደ ሆነ ጠንቅቄ ስለማውቀው ነው ስም ያወጣሁልህ ። ልብ ያዘለውን አፍ ይነግረዋል! አንጎል ያዘለውን እጅ ይፈጽመዋል! ጠንቅቄ ስለማውቅህ ትክክለኛ ስም ሰጠሁህ ተገጣይ ብዬ! ያ ስለሆንክም የሻቢያና ግብጥ ተላላኪ ብዬ! ገባህ አይደል! ኢትዮጵያዊ ካልሆንክ ማንም ስለምትሆን

ለትክክለኛ መልስ ሳላመሰኝህ አላልፍም!
"ወንድሜ ሸክላ ለሸክላ ሰሪው ለምን እንደዚህ ሰራሀኝ አይለውም" ይላለ መጽሃፉ፥፥ አማራኛ የምታውቅ ከሆነ Go figure out what i meant
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15409
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Jun 2025, 09:42
.
.
.
የደቡብ ኤሊቶች Abere, Horus, ፍናፍንቱ Selam and Welamow Union
ኦሮሙማ እንዳይሰለቅጣችሁ ከፈለጋችሁ በአማራ ጉዳይ ውስጥ ገብታችሁ አትፈትፍቱ፥፥ ትግላችንን ወደ ግምቦቴ ቀልድ ለመለወጥ እስክንድር የተባለ ተንከሲስን ነጥላችሁ ድጋፍ ከመስጠት ታቀቡ፥፥ በውስጥ ጉዳያችን የምትፈተፍቱ ከሆነ አባት ሃገር አማራን ይዘን እናንተን ለኦሮሙማ ጥለናችሁ የመሄድ አቅሙም ጉልበቱም የሰው ሃይሉም ኢኮኖሚኩም አለን፥፥ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው::
ጋላ የሚዘውራት የጣኦትዋ ወቅታዊ ሁኔታ ይህ ነው፥፥ ጉራጌው ሆሩስ በእርግጥ ይህን እያየ በደስታ እንደሚፈነድቅ እናውቃለን፥፥ እኛ አማሮች ይህንን የምናስቆመውና እያስቆምን ያለነው የአማራ ብሔርተኝነትን በማፋፋም ነው ብለን ስንናገር የሚኮሰኩሳች ሁ የደቡብ ኤሊቶች በድጋሚ የእኛ እና የእናንተ ፍላጎት የተለያየ ስለሆነ እዛው ደቡብ ታገሉ፥፥ ከእኛ ጋር መታገል ከፈለጋች ሁ ግን በወሬ እና በአሉባልታ አትበጥብጡን
የጣኦትዋ ወቅታዊ ሁኔታ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36405
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jun 2025, 11:32