ያው የማሞ ነገር ታውቁታላችሁ!! አህያ መሽከም ቅቤ በጠራራ ፀሃይ ተሽክሞ ሁለመናው ላይ መቅለጥ....
........
ፕላስቲክ ለመቀነስ በአንዳንድ ያደጉ አገራት ፌስታል በነፃ ሳይሆን በገንዘብ ካልሆነም እቃ በፔፐር ባግ መሽጥ ተጀምሮአል::
ማሞ ይህንን ወደላቀ ደረጃ በመውስድ በ rubber stamp የብሄር ብሄርስቦች ፖርላማ የፌስታል አዋጅ/ህግ አስደንግጎአል!
-ድሃሆኖ አንድ ፌስታል ይዞ የተገኘ 2000 ብር ይቀጣል!
ደረጀ ጋዜጠኛው የአምስት ብር ዳቦ በፌስታል ሊገዛ የሄደ 2000 [ለሃብታም 5000] ብር ሲከፍል አስቦ እየዘገነነው ነበር:: ማሞ ግን ይህ ለምን ገብቶት አላስበም ለማለት አይቻልም:: ማሞና ካድሬው ሆርሱ one way traffic ናቸው:: እንደጋሪ ፈረስ አንድ አቅጣጫ ኮሪደርና ፓርክ ብቻ ነው የሚያዪት!
ሶዶው ሆርሲ ከማቃጠርና ከማጨብጨብ ተጨማሪ የኮሪደር ፌስታል ጠበቂና ተከላካይ ሂሳብ ስብሳቢ ሆኖ ሊሾም ይችላል ተብሏል

ነገ ደግሞ ወጥታችሁ ኮሪደሩን በቀበሌ ተራ ወልውሉ መባሉ አቀርም!! ከንቱ-ባባ አዳኑ ለአዲስ አበቤ ምን መልካም የማያደርጉት አለ? አዲስ አበቤ ነው እንጂ ከብት ያበሉትን ከጅብ ስጋ እስከ አህያ ስጋ የሚበላ ያጠጡትን ከፌጦ እስከ ቦርዴ ጠጥቶ አይቶ ዝም በልቶ ዝም የሚል እንደቄስ ወንድም

Check out from 5th minute!