Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 7401
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: THE SECRET TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by sesame » 29 May 2025, 23:13

Another Dumbito emerges,

Eritrea is not stagnant. It has successfulky defended itself against savage enemies who have no qualms about sacrificing millions of their people. While the neighbourhood collapses, Eritrea has emerged as the only nation that has a future! It has weaned itself of the destructive aid-dependence that characterizes its neighbours. It can feed itself which Ethiopia cannot do! Moreover, Dumbito, Chinese don't have elections. Your Emarati masters don't hold elections. What have elections got you but a 7th grade drop-out who is taking the country down the drain.

Now that we hae broken our enemies, we are set to take-off. Our mining sector of Gold, Potash, Copper, Zinc, Iron, etc. is going to fuel Eritrea's development! What is your future! We shall see if the corridors feed a single Ethiopian. Total waste of resources. የምትበላው የላት፡ የምትከናነበው ኣማራት:: :lol: :lol: :lol: :lol:

Affable wrote:
29 May 2025, 19:00
Seasame, it is because Ethiopia is not “ imploding” you are here 24/7. If I were you I would spend my time worrying about the people of Eritrea who were in prison type life for almost for four decades.
If I were you I ask, why Eritrea is stagnated, and hope seems to disappear among its citizens.
If I were you I ask when do Eritreans would have a chance to elect their leaders.
If I were you I ask when do Eritreans will become free to speak their minds without worrying ending in Isayes’prison.
If I were you I have so many questions about Eritrea.
If I were you I leave the Ethiopian politics to Ethiopians.
It is none of your or your master, Isayes’business.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6230
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE SECRET TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Naga Tuma » 01 Jun 2025, 17:17

የኣንተ ዉሎ ኣንዳንዴ ከመልዓክ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ሌላ ግዜ ከደያብሎስ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ለዚህ ርዕስህ ምንጭ ከየት ይሁን ብዬ ጠይቄ መልስ ኣጣሁ። መጽሓፍ ቅዱስ ይሆን? ከሆነ ቢጠቀስ።

ሳይንስ ይሆን? ከሆነ የትኛዉ የኒዉተን የሳይንስ ቀመር እንደሆነ ቢጠቀስ።

ይህ የስኬት ምስጥር የምትለዉ ለእነ ጋለሊዮ፣ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን፣ ወዘተ የሰራ ነዉ?

ከሳይንስ ወይም መጽሓፍ ቅዱስ ካልሆነ የርዕስህ መሠረቱ ምንድነዉ?

ለኣንባቢዎችህ መልስ ካለህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 37045
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SECRET TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Horus » 01 Jun 2025, 17:31

Naga Tuma wrote:
01 Jun 2025, 17:17
የኣንተ ዉሎ ኣንዳንዴ ከመልዓክ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ሌላ ግዜ ከደያብሎስ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ለዚህ ርዕስህ ምንጭ ከየት ይሁን ብዬ ጠይቄ መልስ ኣጣሁ። መጽሓፍ ቅዱስ ይሆን? ከሆነ ቢጠቀስ።

ሳይንስ ይሆን? ከሆነ የትኛዉ የኒዉተን የሳይንስ ቀመር እንደሆነ ቢጠቀስ።

ይህ የስኬት ምስጥር የምትለዉ ለእነ ጋለሊዮ፣ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን፣ ወዘተ የሰራ ነዉ?

ከሳይንስ ወይም መጽሓፍ ቅዱስ ካልሆነ የርዕስህ መሠረቱ ምንድነዉ?

ለኣንባቢዎችህ መልስ ካለህ።
አንተ ካልከኝ አንተ ነው የምልህ
አንተ መጀመሪያ አትዋሽ
ማንም ሰው ካንተ ሌላ መልስ የፈለገ የለም፣ ያልኩት ነገር ለማንም ግልጽ ስለሆነ! ካንተ ሌላ!!
አንድ ነገር እውነት ከሆነ በቂ ነው
የቀረው ያንተ ችግር ነው
አንተ

Naga Tuma
Member+
Posts: 6230
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE SECRET TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Naga Tuma » 01 Jun 2025, 18:48

Horus wrote:
01 Jun 2025, 17:31
Naga Tuma wrote:
01 Jun 2025, 17:17
የኣንተ ዉሎ ኣንዳንዴ ከመልዓክ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ሌላ ግዜ ከደያብሎስ ጋር ነዉ የምትል ይመስላል።

ለዚህ ርዕስህ ምንጭ ከየት ይሁን ብዬ ጠይቄ መልስ ኣጣሁ። መጽሓፍ ቅዱስ ይሆን? ከሆነ ቢጠቀስ።

ሳይንስ ይሆን? ከሆነ የትኛዉ የኒዉተን የሳይንስ ቀመር እንደሆነ ቢጠቀስ።

ይህ የስኬት ምስጥር የምትለዉ ለእነ ጋለሊዮ፣ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን፣ ወዘተ የሰራ ነዉ?

ከሳይንስ ወይም መጽሓፍ ቅዱስ ካልሆነ የርዕስህ መሠረቱ ምንድነዉ?

ለኣንባቢዎችህ መልስ ካለህ።
አንተ ካልከኝ አንተ ነው የምልህ
አንተ መጀመሪያ አትዋሽ
ማንም ሰው ካንተ ሌላ መልስ የፈለገ የለም፣ ያልኩት ነገር ለማንም ግልጽ ስለሆነ! ካንተ ሌላ!!
አንድ ነገር እውነት ከሆነ በቂ ነው
የቀረው ያንተ ችግር ነው
አንተ

ኣንቱ በለኝ ብዬ ኣዉቃለሁ?

ኣንቱ መባል ስያምርህ ኖሯል?

የትኛዉን ዉሸት ነዉ ኣትዋሽ የምትለዉ?

የጻፍከዉን ምንድነዉ ዕዉነት የምያደርገዉ ተብለህ ነዉ የተመከርከዉ።

ምሁር ነኝ ብለህ ኣትዘላብድ ነዉ የተባልከዉ።

ማንም ያልመከረህን ልመክርህ እችላለሁ።

መክሬ ነዉ እዚህ ደርሰህ ስንቱ ያማረህ።

Post Reply