አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች።
አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች። Its relation with the parts of the country is parasitism. The fungus at Art Kilo eats up the nation and Addis Ababa being a host city eats up everything out of the mouths of the rest of the nation.
Re: አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች።
የባለቤታቸው መኖሪያ ቤት በመፍረሱ ምክንያት የአዲስ አበባ መንገዶች በጎዳና ውሻዎች ( homeless street dogs) በመጥለቅለቃቸው ምክንያት በርካታ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸውን እያጡ መሆኑ ይሰማል። በተለይም እንደ ተለከፉ ወደ ሆስፒታል ለምርመራ በሚሄዱበት ወቅት የለከፋቸው ውሻ ስለማይገኝ አንዳአንዶች በግምት ክትባት በውድ ክፍለው ሲወስዱ ያልቻሉት ደግሞ ህይወታቸውን እያጡ ነው።
Re: አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች።
አዲስ አበባ አይደለም ኢትዮጵያን ሸዋን ልትወክል አትችልም፣ ልክ የኒው ዮርክ ከተማ የኒው ዮርክ ስቴትን እንደማትወክለው ማለት ነው።
የኒው ዮርክ ከተማ ህንፃ፣ የምድር ውስጥ ባቡር፣ ዎል ስትሪትና የሰው ስብጥር የዓለምን ህዝብ እንደሚያማልለው ሁሉ፣ ጎዳና ተዳዳሪው፣ አጭበርባሪው፣ ዓይጡ፣ ቆሻሻውና ግማቱ ግን አስፀያፊ ነው። ወደ ፊንገር ሌክ ወጥቶ ድንቆቹን ስካኒትልስ፣ ዋትኪንስ ግለን ወዘተ ከተማዎችንና መንደሮች የጎበኘ ሰው ግን የአሜሪካ ማንነት መለኪያው ሚዛን ትልልቅ ከተማዎች ሳይሆኑ የገጠሩ ከተማና የመልክዐ ምድሩ አቀማመጥ መሆኑን ይገነዘባል።
ለዚህ ነው ይኸን የተረዱት ሪፐብሊካኖች የከተማዎቹን ዲሞክራቶች ፈሳቸውን ያስጨረሷቸው።
“ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠሩታል” ያለው ቁናስ ካድሬ ማን ነበር እባክህ?

Last edited by Selam/ on 31 May 2025, 21:25, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች።
በእርግጥ ኒዮርክ በአሜሪካ ትልቁ ከተማ ነው፤ እርሱን በመከተል ሌሎች ታላላቅ ከተማዎች እንደ ሎሳንጀለስ፤ ቺካጎ፤ ሂዩስተን ወዘተ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እና ግዙፍ ኢኮኖሚ አላቸው። በውስጣቸውም የናጠጡ ሃብታሞች እንዳሉ ወፈ ሰማያት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎችም አላቸው። በርካታ ዲሞክራቶች ሊብራሎች (እንዳፈተተው) በከተሞች ይኖራሉ። የገጠሩ ነዋሪም በሃብት እና በስልጣኔ ወይም በመሰረተ ልማት ተደራሽነት እንደ ከተማው ትሩፋቱን ያገኛል። የእነኝህ ከተማ ነዋሪዎች አመለካከታቸውን እና ፍላጎታቸውን በነጻ ይገልጻሉ -አዲስ አበባ በፊት የአጋዚ አሁን ደግሞ የቄሮ-ኦሮሙማ ነች። የሚልዮኖች እስር ቤት እንጅ መኖሪያ ከተማ አይደለችም።
የኮሪደር አይጥ ተደርጎ ነው ህዝቡ የተወሰደው።
አዲስ አበባ አንድ ለእናቱ የሆነ ትልቅ ጥገኛ ከተማ ነው። ሌሎች ከተማዎች እንዳይበለጸጉ የአገር ሃብት የሚመጠምጥ። ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ድርሻ ሳይሆን ዝርፊያ ነው እየሆነ ያለው - በተለይ ኦሮሙማ ፊንፊን በሚል ስያሜ የአንድ ጎሳ የማድረግ ህልም የአገር ሃብትን በማቃጠል ላይ የገኛል። ካድሬዎቹ በየቀኑ አንድ ቀን የፊቱን ሌላ ጊዜ የጀርባውን በሚቀጥለው ቀኑ የጎኑን እያሳዩ የሚለጥፉት ህንጻ ዕለታዊ ዜና የሆነው አዲስ አበባ ብቻ ነው። ኒውዮርክ ወይም ሎሳአንጀለስ ወይ ችካጎ ወዘተ ኮሪደር ዕለታዊ ዜና ሁኖ አያውቅም። ኦሮሙማ ለፊንፊን ፕሮጀክቱ እንደ ዐልቀት የኢትዮጵያዊያንን ሃብት የሚመጠምጥበት ከተማ ነው። በአዲስ አበባ ሁሉም የኢትዮጵያ ጎሳዎች ይኖሩ ነበር፤ ይህ ደግሞ አዲስ አበባ የሁሉም መገኛ (መንደር ያስብላታል) አሁን ግን አዲስ አበባ ልሙጥ ከተማ (የአንድ ጎሳ ) ብቻ እየሆነች ነው በተለይም በኢኮኖሚው። ሌሎች ተፈናቅለው፤ተገፈው አንድ ጎሳ ብቻ ሃብታም እንድሆን። ኦሮሙማ ነው በኮሪደሩ ቦይ ሃብት እንደ መስኖ እየጠጣ ቱጃር እንድሆን እየተሰራ ያለው - ሌሎች በቀላዋጭነት ብቻ ከዳር ቁመው ያጨበጭባሉ የኮሪደሩ ህንጻ ሪባን ሲቆረጥ ወይም ወንዙ ሲታከም።
Demographic diversity as well as economic diversity are enemies of OLF -
FinFin is planned to be city of a [deleted] tribe and so is the economy.

Selam/ wrote: ↑31 May 2025, 19:59አዲስ አበባ አይደለም ኢትዮጵያን ሸዋን ልትወክል አትችልም፣ ልክ የኒው ዮርክ ከተማ የኒው ዮርክ ስቴትን እንደማትወክለው ማለት ነው።
የኒው ዮርክ ከተማ ህንፃ፣ የምድር ውስጥ ባቡርና የሰው ስብጥር የዓለምን ህዝብ እንደሚያማልለው ሁሉ፣ አይጡ፣ ቆሻሻውና ግማቱ ግን አስፀያፊ ነው። ወደ ፊንገር ሌክ ወጥቶ ድንቆቹን ስካኒትልስ፣ ዋትኪንስ ግለን ወዘተ ከተማዎችንና መንደሮች የጎበኘ ሰው ግን የአሜሪካ ማንነት መለኪያው ሚዛን ትልልቅ ከተማዎች ሳይሆኑ የገጠሩ ከተማና የመልክዐ ምድሩ አቀማመጥ መሆኑን ይገነዘባል።
ለዚህ ነው ይኸን የተረዱት ሪፐብሊካኖች የከተማዎቹን ዲሞክራቶች ፈሳቸውን ያስጨረሷቸው።
“ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠሩታል” ያለው ቁናስ ካድሬ ማን ነበር እባክህ?
-
- Senior Member
- Posts: 10141
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: አዲስ አበባ ኢትዮጵያን በህዝብ ስብጥር እንጅ በኢኮኖሚ አንዳችም ኢትዮጵያን የማትመስል ባዕድ ከተማ ነች።
That is so true, OLF-PP Qeerroos are domestic terrorists. የአዲስ አበባ ኮሪዴር project is these terrorists' weapon with the hidden agenda of cleansing others in the name of " corridor development" and replacing the diverse residents with a hόmόgenious tribe of Oromo baptized in Orommumma. These domestic terrorist OLF-PP hire a swarm of trolls making their terror ኮሪደር ፕሮጀክት the most News Abused - clickbait. Sadly, several sold out non-Oromos who have been Mogasaized for paper money are serving as the Vuvuzelas of domestic terrorist, OLF-PP.