Re: ኦሮሙማ!
ድሮ ሳይሆን ኣምና፣ እ አ አ በ2024 ገደማ፣ ኦርመ ያልከዉን ኣሁን ደግሞ ኦርሙማ ኣልከዉ?
ኦርመ ስትል ZEMENን ዋት ኢዝ ዘ ፖይንት ኣስብለሃል።
እኔን በጎሳ ከሆነ ከኢሳያስ አፈወርቂ እና ከዮሓንስ ለታ ማን ነዉ የበለጠ ኦሮሞ ኣስብለሀኛል።
ለሁለቱም ጥያቄዎች ድሮ ሳይሆን ዘንድሮ መልስ ኣለህ?
ለመሆኑ ለምንድነዉ ዕድሜ ልክህን ኦርመ፣ ኦርሙማ ዙርያ ስትሽከረከር የምትኖረዉ? ኦርመ ማለት ባዕድ ማለት ከሆነ ኦርሙማ ማለት ባዕድነት ማለት ነዉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ባዕድ የሆነ ኢትዮጵያዊ የለም። የፍጥረት በር፣ የሰዉ ዘር መገኛ ስለሆነች።

Naga Tuma wrote: ↑31 May 2025, 13:25ድሮ ሳይሆን ኣምና፣ እ አ አ በ2024 ገደማ፣ ኦርመ ያልከዉን ኣሁን ደግሞ ኦርሙማ ኣልከዉ?
ኦርመ ስትል ZEMENን ዋት ኢዝ ዘ ፖይንት ኣስብለሃል።
እኔን በጎሳ ከሆነ ከኢሳያስ አፈወርቂ እና ከዮሓንስ ለታ ማን ነዉ የበለጠ ኦሮሞ ኣስብለሀኛል።
ለሁለቱም ጥያቄዎች ድሮ ሳይሆን ዘንድሮ መልስ ኣለህ?
ለመሆኑ ለምንድነዉ ዕድሜ ልክህን ኦርመ፣ ኦርሙማ ዙርያ ስትሽከረከር የምትኖረዉ? ኦርመ ማለት ባዕድ ማለት ከሆነ ኦርሙማ ማለት ባዕድነት ማለት ነዉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ባዕድ የሆነ ኢትዮጵያዊ የለም። የፍጥረት በር፣ የሰዉ ዘር መገኛ ስለሆነች።
Re: ኦሮሙማ!
[/quote]Abere wrote: ↑31 May 2025, 16:09የኦሮሙማ መስራች አባት ኢሳይያስ አፈወርቅ - ኢፍትሐ አባገዳ፡ይ ወይም መጽሐፈ ቡርቃ ዝምታ አስመራ ያሳተመ ነው።
Isaias is the father of Orommuma
መለስ ዜናዊ ደግሞ የኤርትራ አባት ( ኤርትራን የፈጠረ ) ነው። ነገር በፈርጅ በፈርጁ ይሁን እንጅ።
Meles Zenawi the Father or founder of Eritrea.![]()
quote="Naga Tuma" post_id=1560465 time=1748712308 user_id=1193]