Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12485
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 30 May 2025, 15:39
በእነ ጀዋር መሀመድ ና የዚሁ ፎረም ተሳታፊ አበረ የምባል ጉጠት አይነቶቹ አለም ብቻ ነዉ፣ ኢትዮጵያ የተረበችዉ። በተቀረዉ አለም ኢትዮጵያ መሶቧ እየሞላ፣ ምርት እያገኘች ነዉ፣ ራሓብ እየጠፈ ነዉ። ራሓብ የምመኙላት ጨለምተኞች ራሓብ ፈልጎ ያጠናግራቸዉ።
ኢትዮጵያ ብትራብ ኖሮ ጀዋር ለታልካሻ ተልዕኮዉ ወጣቱን እንደ ለመደዉ ለጥፋት አለማዉ ይጠቅመባቸዉ ነበር። ይህ እንደማይሳካ ግን ያዉቃል፣ ስለ ራሃብ ያወራል፣ ስለ እልቅት ያወራል፣ ስለጦርነት ያወራል፣ ሁሉም ነጋቲቪቲ ኢትዮጵያ በአሸናፊነት እየተወጣች እያለፈለች ናት!
ዋጡት!