Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12889
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ የሞተችዉ እንቁራርት ጥሩ እስኪ!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2025, 16:34

ኢሳያስ አፈወርቂ የምባል ጉጠት፣ ይህ ደደብ ለአገሩ የፈፀመዉን ምን እንደሆነ ምንም ነገር ሳይገልፅልን ስለሌላ አካል አዉርቶ ሄደ፣ ይህ ምንን ያሳያል? ከዚህ በላይ ደደብነት አለን?

የአገር መሪ ነኝ የምል ሰዉ የራሱን ሕዝብ አሳባስቦ ስለ ሌላ አካል ብቻ አዉርቶ እንዴት ተመልሶ ይሄዳል?
ይህ ሰዉ በጣም ደደብ ነዉ!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12889
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ የሞተችዉ እንቁራርት ጥሩ እስኪ!

Post by DefendTheTruth » 26 May 2025, 09:27

ከአቅም በላይ መንጠራራት፣ ለመንፈራገጥ። ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞታች አሉ ስተርቱ!
የአለ እንቅልፍ አድሮ የሰዉዬዉ ፊት ምን እንደምመስል እዩት እስኪ።


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12889
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ የሞተችዉ እንቁራርት ጥሩ እስኪ!

Post by DefendTheTruth » 26 May 2025, 11:55

ይህ ፓክስታኒ ያስቀኛል፣ ኢሳያስ ቡካት በቡካት ሆኖ "አዎ እናዉቃለን፣ ከባድ መሳሪያ መግዛታቸዉን" ብሎ ተወዉ አለን::


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12889
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ የሞተችዉ እንቁራርት ጥሩ እስኪ!

Post by DefendTheTruth » 26 May 2025, 16:35

እንቁራርቷ መቼ ነዉ ቫቲካን ከልሄድኩ ብላ ራሷን የምትቀደዉ፣ ሁሉ ነገሯ ዝሆኑን ለማካል መጣጣር ነዉ ና?


Post Reply