Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ

Post by Union » 23 May 2025, 04:29

Look at the comments people :lol: :lol: :lol:


"አለመማር ይሔነዉ ጥቅሙ እንደልቡ ይናገራል"

"ቤተ መንግሥቱ አማኑኤል ሆስፒታል መሆኑን ያወኩበት ቀን ዛሬ ነው ለካስ ካመመህ ቆይተሃል!!!"

የቤት ኪራይ ተወዶ የሰዉልጅ መጠለያ እያጣ ለዶሮ ማርቢያ ፈጣሪ ይንቀልህ

እብድ አግብቼ አሳበደኝ አለች ኢትዮጵያ!!!

ወይኔ ሰው ኮማኪ ሆኗል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Union

Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ

Post by Union » 23 May 2025, 04:39

"አሹፍ አንተ በደህና ግዜ ጨልለህ ተገላግለሃል ይብላን ለኛ" :lol: :lol:

Union

Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ

Post by Union » 23 May 2025, 04:44

ንቦቹስ ግን አልጋው ጋ ነው የሚረቡት :lol:


Post Reply