ታላቁ ጦረኛ አፄ ልምነድንግል በተደጋጋሚ ቱርኮችን እያባረረ አጥፍቶአቸዋል። ኤርትራዊያኖች በብዛት የተሳተፋባቸው ጦርነቶች ተደርገዋል።፡አሸንፈዋል።፡ ነገር ግን እንደ አገው ሸንጎ አይነቱ ከሀዲ አይጠፋምና አንዳንድ ባንዳ እየረዳቸው ቱርኮች ተመልሰው እየመጡ አስቸግረዋል። እንደጋላ PP ሞት አይሰለቻቸውም ነበር ማለት ይቻላል።
ስለዚህ የዚህ የረጅም ግዜ ቂም ነው ዛሬም ኤርትራዊ ሀበሾችን እና የኢትዮጵያ ሀበሾችን ለማጥፋት እየተሰራ ያለው።
የዚህም ስራ ባለቤት የፈረንጅ ተቀጣሪው አገው ሸንጎ ነው። (ኢሳያስ፣ ደብረፂኦን ፣ አብይ፣ ጌታቸው) ናቸው።