Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 15:38

ኦሮሙማ ምስራቅ እዝን ካማራ እያውጣ ነው ! ሲቀጥል እንደዚሁ ምክኛት ፈልጎ የተረፈውን ሰራዊት ከማለቁ በፊት ካማራ ማስወጣት የግድ ይለዋል ። ፋኖ አሁን እራሱን የቻለ ኃያል ሰራዊት ነው ። ኦሮሙማ ቁርጡን ቢያውቁት ብልህነት ነው እንላለን!! የታሪክ ቀስት ወዴት እንደ ቀሰረ አለማስተዋል ግብዝነት ነው ! በአማራ ክልል ኦሮሙማ የሚያሸንፈው ጦርነት የለም! በቃ!


Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 17 Jan 2024, 01:55

አቢይ አህመድ ካገር እንዲወጣ የሚገፉት የምራብ ኃይሎች እነማን ናቸው !


Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 17 Jan 2024, 14:36

እዚህ ሃረግ ውስጥ ደጋግሜ እንደ ጠቀስኩት ይህ የአቢይ አህመድ አዲስ ትኩረት ማስለወጫ ታክቲክ እና ተከታዮቹ ድፍርስና ቀውሶች ለፋኖ ትግል ከፈጣሪ የተላከ ብቻ ሳይሆን በፋኖ ትግል ሳቢያ የመጣ ነው ።

አሁንም ቢሆን ኦሮሙማ ሰራዊቱን ካማራ ካላስወጣ አይደለም በሱማሌ ግምባር መመታት ከ4 ኪሎ መፈርስ ይጀምራል።

አይደለም ታሪካዊ ጠላታችን ግብጽ በኢትዮያ እርዳታ ነጻ አገር የሆነችው ደቡብ ሱዳን ጭምር ኢትዮፕያ ከጀርባ ልትወጋ ተፍ ተፍ እያለች ነው ።

አሜሪካም የኢትዮጵያ ወታደሮች የነሱ ጸረ አሸባሪ ተከፋይ አጋሚዶ መርሲነሪ እስካልሁ ድረስ ልክ እንደ ካርተር ሱማሌን ደግፋ እንደ ምትቆም እየተናገረች ነው ።

የኦሮሞች አላዋቂ እገዛ ባይ በመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ኮማንድ ፖስት በመጫን የሚዘልቁ መስሏቸው ነው ።

አሁን ሁሉም አብቅቷል! እነዚህን ግፈኛ ወራሪ እብሪተኛና ተስፋፊ ባለግዜዎች ማጣፊያው አጥሯቸዋል ።

ፋኖ ባስቸኳይ ኢትዮጵያን አስተባብሮ አገር መረከብ አለበት ! ይህ ነው የግዜው ቀስት


Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 18 Jan 2024, 00:27

ፋኖ አዳዲስ ተዋጊዎችን የሚያሰልጥንበት መፈክር " ነገ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል ትሆናለህ" የሚል ነው ! በቃ !!


Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 23 Jan 2024, 21:18

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን የቀጠናው ዲፕሎማሲን ሁሉ ከዳር እስከ ዳር ያናወጠው የፋኖ ንቅናቄ ነው ! ሳይንስ።

Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 30 Jan 2024, 16:28

የአማራ ብልጽግና ከፋኖ ጋር መደራደር እፈልጋለሁ ማለት ምን ማለት ነው? የአቢይ ሰራዊት ከሱማሌ፣ ከጋምቤላና ሱዳን ድምበር ለቀው ወደ አማራ በመወሰዳቸው ዛሬ ሱማሌ እንኳን ኦጋዴንን ካልወሰድኩ እያለች ነው !! ታዲያ አቢይ ነው ስልጣን ለፋኖ ሰጥቶ ድርድር መቀመጥ ያለበር ያማራ ፒፒ በምን አቅሙ ነው ድርድር የሚጠራው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 04 Feb 2024, 15:21

ኮማንድ ፖስት ባማራ ላይ ሲታወጅ የኢትዮጵያ ሰራዊት ወደ ኦሮሙማ ዘብኛነት ይወርዳል፣ ፋኖ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሆናል ብያለሁ! ይህን ትንቢት የሚያፈርስ አንዳችም ነገር አልተከሰተም!

Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 05 Feb 2024, 03:14

ይህን ጉድ ስሙ! ይህ የኮማንዶዎች ሻለቃ አዛዥ 105ኛ ክፍለ ጥርን ሙሉ በሙሉ ወደ ፋኖ አዞረዋለሁ አለ ! የትንቢቱ ፍጻሜ ይን ይህን ይመስላል


viewtopic.php?f=2&t=338066

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7192
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by AbyssiniaLady » 07 Aug 2024, 20:51

This was before Galla terrorists (Abiy Ahmed, Adanech Abebe and Shimelis Abdisa) threatened the HIV/AIDS infested Gurage listros with deportation, Today, Gurage listros dare not to utter the "Fano" word.





Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 21 Feb 2025, 02:07

በትክክል ብያለሁ!

ደሞም ብያለሁ ፋኖ መሰረታዊ ስህተት ካልሰራ ብያለሁ!

ደሞም ብያለሁ ፋኖ የኢትዮጵያ አጀንዳ ኃይል ከሆነ ብያለሁ!

አንዴም ያላልኩት አንድ ተገንጣይ የጎሳ ጦር ፋኖ ሆነ ኦላ የኢትዮጵያ ጦር ይሆናል ብዬ አንዴ ከአፌ አልወጣም!

አሌ ካልክ ሂድ የሆረስ ማኒፌስቶን ደግመህ አንብብ!

አው አሁንም ቢሆን ፋኖ የስልጣን ቅርምት ተደራድሮ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ይካተታል!

ሆረስ ነኝ

Selam/
Senior Member
Posts: 15280
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Selam/ » 21 Feb 2025, 07:30

ጭልፊቱ
ምነው ታዲያ ፍትህንና የፍትህን ትግል በቁስ ኮሪዶር ተካኸው? ሸለምጥማጥ ካድሬ!

የማህበረሰብ አብሮ መኖሪያ ስርዓትም ሆነ የማንኛውም ችግር ሶሉሽን መፍትሄ ፍትህ ነው ። ፍትህ መፍትሄ ማለት ነው ።

ሳይንስ አይስትም፤ የወረሙማ በቅሎ የሆነው መከላከያ እየፈራረሰ አሁን በኦርሞና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ጄኔራሎች መሃል መገዳደልና እስከ ኩዴታ የሚደርስ መፈራረስ ላይ ደርሰናል ። አዲሱ መከላከያ ባስቸኳይ መገንባት መጀመር አለበት ። ያባገዳ ዘበኛ የሆነው መከላከያ ፍጻሜው ምን እንደ ሚመስል እያየን ስለሆነ


Horus
Senior Member+
Posts: 36160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 20 May 2025, 16:29

አቢሲኒያ ሌዲ የተባልሽ የሻቢያ ሴተኛ አዳሪ፤
ፋኖ የኢትዮጵያ ወታደር የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲክኛ ቢሆን እንጂ ያንቺ ሻቢያና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ተላላኪ ጠገንጣይ ባንድ ሆኖ የኢትዮፕያ ወታደር ይሆናል ያልኩትን ጥቀሺ! አንሺ [deleted] የወያኔ ሻቢያ ሸትሙጣታ!

Post Reply