አይ የወያኔ ነገር!
ለዚህ ነው ወያኔ፣ ሻዕቢያና ኦነግ-ሸኔ ከአንድ አብራክ የተፈጠሩ ወላዋይ እባቦች ናቸው የምለው።

Re: አይ የወያኔ ነገር!
"አንድነት ኃይሉን ፍለጋ" | ኢትዮጵያዊው ብሔርተኛ በጎሳ ፖለቲካ አራማጆች h3ኛ ጊዜ እንደተሸነፈ መቀበል አለብን። ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ (አደባባይ ሚድያ)
የኢትዮጵያዊነት / የዜግነት ፖለቲካ ተበትኗል፤ ድርጅት የለውም። ማህበራዊ መሰረቱ እየጠበበ መጥቷል። - አቶ ልደቱ አያሌው
የኢትዮጵያዊነት / የዜግነት ፖለቲካ ተበትኗል፤ ድርጅት የለውም። ማህበራዊ መሰረቱ እየጠበበ መጥቷል። - አቶ ልደቱ አያሌው
Re: አይ የወያኔ ነገር!
የምንድነው ምስክር ድምቢጥ አለ!sarcasm wrote: ↑20 May 2025, 07:28"አንድነት ኃይሉን ፍለጋ" | ኢትዮጵያዊው ብሔርተኛ በጎሳ ፖለቲካ አራማጆች h3ኛ ጊዜ እንደተሸነፈ መቀበል አለብን። ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ (አደባባይ ሚድያ)
የኢትዮጵያዊነት / የዜግነት ፖለቲካ ተበትኗል፤ ድርጅት የለውም። ማህበራዊ መሰረቱ እየጠበበ መጥቷል። - አቶ ልደቱ አያሌው
You are quoting another ወያኔ ሌባ ድርሻውን የቀማ!
Lidetu has no credibility. He should be ashamed and hide himself. ባርያ እስከነመልኩ!