ይህን ፖስት የምለጥፈው ስለ ኦሮሞ ወረራ ለማለቃቀስ አይደለም፤ እኛ ከ16ኛው ዘመን ጀምረን የምናውቀውና ኦሮሞ ጉራጌን ማጥፋት እንደ ማይችል ሺ ግዜ ስላረጋገጥን አንድ አስገራሚ ነገር ብቻ ልነግራችሁ ነው ።
ትላንት በሶዶ ቡታጀራ ሆሳዕና መንገድ (ጉራጌዎች በራሳቸው ገንዘብ ያሰሩት መንገድ፣ ገና የሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ከኛ ኮርጀው ሳያቋቁሙ) 18 ንጹሃን መንገደኛ ጉራጌዎች በግፍ ተገደሉ ። ከዚያ አንድና ሁለት ቀን በፊት መርካቶ፣ አሜሪካን ግቢ፣ ጎጃም በረንዳ በሺዎች የሚቆጠሩ ጉራጌዎች ታፍሰው ታሰሩ ። ይህ ሁሉ እየሆነ እያለ ጉራጌው የምክር ቤት አባል ታረቀኝ ደግፌ የመከሰስ መብቱ በፓርላማው ተገፎ በወንጀል ሊያስሩት ወይም ሊገድሉት እየተሯሯጡ ናችው።
አሁን እነዚህን 3 ክስተቶች አያይዛችሁ ተመልከቱ ። በአንድ ቀጭን ያቢይ አህመድ ትዛዝ የተፈጸሙ ወንጀሎች ናችው ። አቢይ አህመድ ስልክ አንስቶ ያን ታረቀኝን መብቱን አንስተህ ቃሊቲ ክተትልኝ ይላል ። ይህን የሚያዘው ለዚያ እበት የፓርላማው ሊቀ መንበር ነው ። ቀጥሎ ስልክ ያነሳና የፖሊስ አዛዡን መርካቶ ሄደህ አንድ ሺ ጉራጌዎችን ከየሱቁ ልቀምልኝ፣ ያኔ በፍርሃት ይቀዝናሉ! ይለዋል ። በመጨረሻም በሸኔ ስም በምስጢር ያደራጃቸው የኦሮሙማ ኢምፓየር እርሾ ጦር ይደውልና እዚያ ጉራጌ መንገድ አስቁመህ መኪናችውን አቃጥለው በቂ ቁጥር ግደልልኝ ። በቂ ፍርሃት በውስጣቸው እንዲንቀጠቀጥ .... ይህ ነው የሆነው!
ሶስቱንም ነገሮች በአንድ ግዜ ያደረገው አቢይ አህመድ ነው ! ይህን መሰል የጂል እብሪት ግን ለጉራጌ ወጣት እጅግ ግዙፍ ማንቂያ ደወል ሆኖዋል! ጉራጌን እየወረረ ያለው አቢይ/ሺመልስ እንጂ ሸኔ አይደለም! ይህ ወሳኝ ግንዛቤ ነው ። ለዚህ ደሞ የጉራጌ ምላሽ የሚሆነው ኦሮሙማን ከ4 ኪሎ ማስወገድ ብቻ ነው