Re: Private Airport in Gurage
አይደለም የግል ትንሽዬ አየር ማረፊያ እራሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማረፊያ ያሰራል!
ለመስቀል ብቻ ወደ አገር ቤት የሚገባው በመቶ ሺዎች የሚቆጠረው ወደ ፊት በሚሊዮን ይደርሳል ። ሁሉም ነገር ሰላም በሆነበት ወራት የግምቦት ምድረከብድ አቦ ክብር አንድ ሚሊዮን ሕዝብ ነው የሚገኝበት ። ወደ ምሁር ኢየሱስ ድብረ ዘይት (የጾም እኩል) ክብርም እንዲሁ በመቶ ሺዎች ነው የሚታደመው። ስለዚህ አየር መንገዳችን ይህን ወፍራም የገቢ ምንጭ በቅርቡ የሚያስብበት ይሆናል። በተረፈ የራሳቸው አይሮፕላን የሚገዙ ጉራጌዎች እየበረከቱ ሲመጡ ሁሉም በየትውልድ አገራቸው ማረፊያ ማንጠፍ አይቀሬ ነው ። ያ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሲስተም ዝግጁ መሆን አለበት

Open the link and read before you say anything. Invest time to be correct. You will find stated that it was built by private investment not by EAL.
You can complain, it is small. Yes, but do you even have this small?
You can complain, it is small. Yes, but do you even have this small?
Re: Private Airport in Gurage
አንተ ቱስ ቱስ፣ አንተ የሆነ ፌስቡክ ቆርጠህ መለጠፍ ነው ምታውቀው ። የኢ/አ/መንገድ በየክልሉ ብዙ ብዙ አየር ማረፊያዎችን ለመገምባት ዝርዝር አውጧል። ስለዚህ በጉራጌ አየር ማረፊያ ይሰራል! በቃ ሃብታሞች ካሻቸው ያሻቸውን ይስሩ !
Re: Private Airport in Gurage
Stop posting Youtube videos, you retard! I will stope FB videos.
Sodo is not and will not be capable of constructing its own private airport.
No matter how devilishly Sodo sabotages Gurage unity for a dime while acting like a member of Gurage, it will remain jealous of and inferior to Gurage.
When EAL constructs an airport it won't be in Sodo. It will be in Gurage. Rest assured.