Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13829
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Abere » 18 May 2025, 21:20

ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Horus
Senior Member+
Posts: 36307
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Horus » 18 May 2025, 21:29

Abere wrote:
18 May 2025, 21:20
ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

አቶ አበረ፣
ይህን ትክክለኛ ግምትክን ግን እስከ መጨረሻው ውሰደው! እኔ ላለፈው አመት ፋኖ ጥርት ያለ የአማራ ጥያቄ ይዞ ከብልጽግና ጋር የስልጣን ድርድር ያድርግ ስል ነበር። ድርድርን እንደ ፈሪነት የሚያዩ ትክክለኛ ፖለቲከኞች አይደሉም ። አሁን የሚሆነውን እንገምት! እስክንድር ጎበዝ ከሆነ ጥያቄውን አርቅቆ ድርድር በመጀመር ተገንጣይ ጎጃሜዎቹን አጀንዳ መቀማት ይችላል ። ያ ሳያደርግ የሃፍረትና የመሽኮርመም ፖለቲካ እንደያዘ ጎጃሜዎቹ ለድርድር ይቀመጡና እስከናካቴው ከፖለቲካ ያስወጡታል። የሚሆነው ይህ ነው። ሸዋም ሆነ ጎጃም የሚያበቃው በድርድር ነው!

Odie
Member
Posts: 4165
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Odie » 18 May 2025, 21:48

Horus wrote:
18 May 2025, 21:29
Abere wrote:
18 May 2025, 21:20
ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

አቶ አበረ፣
ይህን ትክክለኛ ግምትክን ግን እስከ መጨረሻው ውሰደው! እኔ ላለፈው አመት ፋኖ ጥርት ያለ የአማራ ጥያቄ ይዞ ከብልጽግና ጋር የስልጣን ድርድር ያድርግ ስል ነበር። ድርድርን እንደ ፈሪነት የሚያዩ ትክክለኛ ፖለቲከኞች አይደሉም ። አሁን የሚሆነውን እንገምት! እስክንድር ጎበዝ ከሆነ ጥያቄውን አርቅቆ ድርድር በመጀመር ተገንጣይ ጎጃሜዎቹን አጀንዳ መቀማት ይችላል ። ያ ሳያደርግ የሃፍረትና የመሽኮርመም ፖለቲካ እንደያዘ ጎጃሜዎቹ ለድርድር ይቀመጡና እስከናካቴው ከፖለቲካ ያስወጡታል። የሚሆነው ይህ ነው። ሸዋም ሆነ ጎጃም የሚያበቃው በድርድር ነው!
ገመሬ የጥያ ትክል ዝንጀሮ እስኬው ሲታማ እንደነበረው ነው እየሆነ ያለው!
በደስታ በመኝታህ ላይ የሚያስቀዝንህ የመጣ አልመስለኝም :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15345
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Misraq » 19 May 2025, 00:34

Yes, Eskinder as was leaked by Meseret Media did negotiated. But PPs refused to honor them like Jaal Seni. What Whorus calls Gojame are no more Gojame anymore. They have created a united front with Gondar, Wello and Shoa branches with collective leadership as AFNF. Chances of all negotiating is near NIL since they all have equal representation in the system

Of course this is too deep for the peanut sized Whorus brain. He won't understand it.

Horus
Senior Member+
Posts: 36307
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Horus » 19 May 2025, 01:11

Misraq wrote:
19 May 2025, 00:34
Yes, Eskinder as was leaked by Meseret Media did negotiated. But PPs refused to honor them like Jaal Seni. What Whorus calls Gojame are no more Gojame anymore. They have created a united front with Gondar, Wello and Shoa branches with collective leadership as AFNF. Chances of all negotiating is near NIL since they all have equal representation in the system

Of course this is too deep for the peanut sized Whorus brain. He won't understand it.

እኔ መልሴን በአማርኛ ነው የምሰጠው ድንገት አንድ ኢትዮጵያዊ እንኳን ሊያነበው ስለሚችል። ተገንጣዩ ጎጃሜ እኔ እንኳን በሰው ነገር ግብቼ አንድ ወገን ይዤ መመላለስ ፍላጎቴ አይደለም ፤ ሆኖም የእኔ አመለካከት የሚከተለው ነው።

አንደኛ አጼ ዘመነ ካሴ በጉልበት አማራን አንድ ሊያደርግ በፍጹም አይችልም ። የጎጃም ተገንጣይ እንኳንስ 4ኪሎ ስልጣን ልይዝ፣ እንኳንስ አማራን አንድ አድርጎ ያማራ ፒፒን አሸንፎ ባህር ዳር ሊይዝ ፋኖን አንድ አድርጎ አንድ የአማራ ንቅናቄ የማደራጀት ብስለትና ስክነት ያለው ሰው አይደለም ። በአንድ ቃል አይደለም ዲክታተር ዘመነ በፋኖ ዙሪያ የተከማቸው ያማራ ምሁርና ታጋይ ተደምሮ አሸናፊ የሚሆነው የትግል ፎርሙላ ሊያገኙት አልቻሉም ። አለቀ!

ያ ፎርሙላ የኢትዮጵያ ፎርሙላ ብቻ ብቻ ነው! በአንድ ቃል አንተ ይቺ ኢትዮጵያ የተባለች ጣኦት ያልካት ቀን ነው የጎጃም ጉዳይ ያበቃል ! ይህን አትርሳ!!!!!!!

ሁለተኛ አሟረትክ አትበለኝና ከዚህ በኋላ (የአንድ ንቅናቄ አባላት መጋደል ከጀመሩ በኋላ) ያለው ይበልጥ የመከፋፈልና የቁልቁለት ጉዞ ነው ። ከዚህ በኋላ የእስክንድር ቡድን ምን እንደ ሚያደርግ ባላውቅም በጎጃሜዎች የበላይነት በግድ የተጫነው ቡድን ግን ቀጥሎ ሲከፋፈል ተከታተል ። ለምን በለኝ?

ፖለቲካና ጦርነት አንተ በቲክ ቶክና በዩቲዩብ እንደ ምታየው አይደለም ። ፋኖና ብልጽኛ የሚጋጋጡት ለፖለቲካ ስልጣን ነው ። እኔ ደግሜ ልንገርህ ! ፋኖ በፍጹም ታንክ እየነዳ 4 ኪሎ አይገባም! በፍጹም! ስለሆነም ነገ ከነገ ወዲያ ዘመነ ካሴ የምስጢር ድርድር ካቢይ ጋር ይጀምራል!

የዚያን ቀን የጎጃም ግምባር መፈረካከስ ይጀምራል! ፒፒ ደሞ ስራዬ ብሎ እንደራደር ይለዋል፣ ሊከፋፍለው ማለት ነው ። ስለዚህ ጎጃሜዎቹ ያላቸው ምርጫ እስከ ምጻተ ክርስቶስ ጫካ ውስጥ ተደብቀው ያረጃሉ ምክኛቱም ሰልፍ አሳምረው ጦር ከገጠሙ የድሮን እራት ስለሚሆኑ አለያም ለመለስተኛ ፖለቲካ ግብ ይደራደራሉ ።

ይህ መሰል ጥልቅ ፖለቲካ የገባው ጎጃሜ እነእስክንድርን መግደል አልነበረበትም! አሁን ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ስለሆነ ጉዞ ቁልቁል ነው!

ተከታተለው :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11834
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post by Union » 19 May 2025, 01:43

Exactly 💯

Remember, agew zemene's spokes person aka Masresha is a nephew of the deputy PM Temesgen Tiruneh. Basically, the new agew party is formed and owned by abiy. So of course gala abiy will give it acknowledgement quickly because he lost the war to Eskinder. Because the real Fanno is marching to Addis.

So what they will do is agew zemene will surrender to abiy and abiy will give him an office :lol: :lol: when did agew zemene and abiy became enemies, NEVER!! Zemene was recruited by tplf, since tplf is weak zemene switched to abiy for protection. The gala army have been giving cover for zemene. So agew zemene never conducted a war. He never fought a war. Which is why he is gaining weight like crazy

gala silte Horus just said Fano will never make it to Addis. :lol: She meant to say "Fano please don't come get me". So far she never wanted to mention Fano but now she all over Fano. :lol:

This is why we say Talaqu Eskndir is a genius!!!
Abere wrote:
18 May 2025, 21:20
ብልፅግና በዘመነ ካሴ ሰብሳቢነት ለተመስረተው "አፋብኃ" እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። "አፋብኃ" ለድርድር የተዘጋጀ ድርጅት ነው በሚል ግምት።

Post Reply