Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 17231
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የብልፅግና ትሩፋቶች!

Post by Axumezana » 16 May 2025, 19:00

- ተጠልፎ በወጡበት መቅረት
- ጦርነት
- ክፍት የስራ ቦታ ውትድርና ብቻ
- ጥልቅ የኢኮኖሚ ድቀትና ስራ አጥነት
- ጆኖሳይድ አፈናና በመንጋ እስራት
- የአገር ክህደት
- በምናብ የከፍታ በረራ
- ኢፍትሃዊነት ጥልቅ ሙስናና

- ሌላውን ጨምሩበት




[
[/quote]