Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Union
Senior Member
Posts: 11813
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Union » 12 May 2025, 00:50

ህፃናት ጎልማሶች እና አዛውንቶች አዲስ አበባ ውስጥ የሉም ማለትሽ ነው እንዴ :lol:


Witaf Neqay gala Horus :lol: :lol: :lol:


Tiago
Member
Posts: 2659
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Tiago » 12 May 2025, 03:38

The youth in AA is jobless and the very few skateboarders are not the true representatives.
Most are looking for a way out of that [ deleted ]-world country.
Just like that pig called Birhanu nega you have shown your hate towards Amharas. አማራ ጠል

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10023
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by ethiopianunity » 12 May 2025, 09:04

Horus,

Let me ask you, no one said development is not good for Ethiopia. What you want the pop to be is the modernization means forgoing culture, traditions and faith by emulating Western style life which is solely capitalistic which is god there. The same with Dubai. That is what you are saying modernisation. What you should focus on talking about inspiring yourself if Gurages Gojo, should be modernized. What l call true modernization is improvement and innovating for the benefit of the society, allowing the people to be innovative. What you consider modern is copying even immorality , greed, oligarchy from other nations.

Dama
Member
Posts: 4513
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Dama » 12 May 2025, 09:10

Security of citizens is also not guarateed by Abiy Ahmed. If these young people step out of Addis to provinces, they could be kidnapped. Some would be killed even after their family and friends paid the ransom millions their kidnappers demanded.
No kidnapped Ethiopians have been freed by Abiy Ahmed gov.
The kidnappers are said to be his secret Galla/Sodo squads. They do the same in Gurage.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4380
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Za-Ilmaknun » 12 May 2025, 15:44

#ዜናመሠረት "ውሀ ጠፋብን ብለን ለውሀ ፍሳሽ ስናመለክት ውሀው ተንኖ አልቋል ተባልን"- የሞኤንኮ አካባቢ ነዋሪዎች

(ይህ ዜና ሚያዝያ 26/2017 ዓ/ም ቀን ለመሠረት ሚድያ ከፋይ አባሎች 'paid subscribers' ቀርቦ የነበረ ነው)

(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ 'ቦሌ ሞኤንኮ' ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ውሀ ለበርካታ ሳምንታት እንደጠፋባቸው በመግለፅ አሁን ላይ ለ20 ሊትር ውሀ 40 ብር፣ ለ2 ሺህ ሊትር ውሀ ደግሞ እስከ 1,700 ብር እየከፈሉ እንደሆነ ተናገሩ።

ነዋሪዎቹ በዚህ ምክንያት ለከፍተኛ ወጪ ከመዳረጋቸው በተጨማሪ ለንፅህና ጉድለት መጋለጣቸውን ጠቅሰው በጉዳዩ ዙርያ የአዲስ አበባ ከተማ ውሀ እና ፍሳሽ መስሪያ ቤትን እንዳነጋገሩ ለመሠረት ሚድያ ጠቁመዋል።

"በሚገርም ሁኔታ ምላሻቸው ውሀው ተንኖ አልቆ ደርቋል የሚል ነበር። እኛ በውሀ እጥረት እንዲህ ስንቸገር በከተማው ባሉ በርካታ ስፍራዎች ለተክሎች ከፍተኛ መጠን ያለው ውሀ ሲፈስ እያየን ነው" ያሉት አንድ የአካባቢው ነዋሪ አፋጣኝ መፍትሄ እንሻለን ብለዋል።

ሚድያችን ከሳምንታት በፊት ባቀረበው አንድ ዘገባው በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ዳር አበባ እና ሳር ለማጠጣት የሚውለው የመጠጥ ውሀ በመሆኑ ጠቅሶ ነበር።

በከተማ በተለይ በቅርብ ግዜያት ከተሰሩ የኮሪደር ልማቶች ጋር ተያይዞ ለተተከሉ የመንገድ ዳር አትክልትና ሳር ለማጠጣት የሚውለው ውሀ ለነዋሪዎች መጠጥ ከሚያገለግል የውሀ መስመር በመሆኑ ህዝቡ ውሀ መቸገሩ በዚህ ዘገባ ላይ ተነስቷል።

በኮሪደር ልማት ለተተከሉት አትክልትና ሳር ጠዋትና ማታ ውሀ የሚያጠጡት ተሽከርካሪዎች ለነዋሪው ለመጠጥ ከሚያገለግል የውሀ መስመር ሀይድራንቶች ላይ እንደሚቀዱ መሠረት ሚድያ ከአዲስ አበባ ውሀ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ምንጮቹ በወቅቱ አረጋግጧል፣ ይህም በከፍተኛ ደረጃ የውሀ እጥረት እንዲከሰት ምክንያት ሆኗል ብለዋል።

ሀያ ሺህ ሊትር ገደማ የሚይዙ ትልልቅ ቦቴዎች ለመጠጥ ከሚውል የውሀ ሀይድራንቶች እየቀዱ አትክልት ማጠጣታቸው ወትሮም የውሀ እጥረት ላለባት ከተማ ፈተና እንደሆነ ታውቋል።

"ለምሳሌ በሳምንት አንድ ቀን ውሀ ሲያገኝ የነበረው የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም እና ሌሎች ተመሳሳይ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የውሀ ፈረቃቸው በሁለት ሳምንት አንዴ እየሆነ ነው" ያሉ አንድ የከተማው ነዋሪበእነዚህ ቦታዎች ያሉ ነዋሪዎች በውሀ እጥረት ክፉኛ እየተጎዱ ነው ብለዋል።

"ቤቶቹ የሽንት ቤቶቻቸው ሽታ ሳሎን አያስቀምጡም፣ የውሀ እጥረት ስላለ ፎቅ ላይ አይወጣም" ያሉን አንድ የኮዬ ፈጬ ነዋሪ "ስንት ወንዝ ባለበት ከተማ ከዛ ውሀ ቀድተው ለአትክልት መጠቀም ሲችሉ ነዋሪውን በውሀ ችግር ማሰቃየታቸው ሚያሳዝን ነው" ብለዋል።

መረጃን ከመሠረት!

*የምናወጣቸውን መረጃዎች በእለቱ ለማግኘት ከፋይ አባል (paid subscriber) ይሁኑ: https://substack.com/@meseretmedia

@MeseretMedia

Horus
Senior Member+
Posts: 36261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Horus » 12 May 2025, 16:05

አዲስ አበባ የውሃ ችግር መኖሩ ከተማዋን የወጣቶች ከተማ እንዳትሆን አያደርግም ፤ ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ ዝናብ እያላት ነው ያገሪው ሕዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሌለው! ሰውና አትክልት የተለያየ ውሃ ነው የሚጠጡት ፤ ሁለቱ የተለያዩ ችግሮች ናቸው። ስለዚህ የመጠጥ ዉሃ ችግር ያላባቸው ሰፈሮችችና ክፍለ ከተማዎች የከርሰ ምድር ዉሃ ስለመቆፈር ነው ጥያቄያቸው ፣ትክክለኛ ጥያቄ ነው ፣ያ ማለት ግ ን ሕጻናት እስኬት አያደርጉ ማለት አይደለም። መቼ ነው ነገሮችን ለያይቶ በመተንተን በትክክል ማሰብ የምንማረው?

Dama
Member
Posts: 4513
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Dama » 12 May 2025, 16:20

I have no illusions that Whorus IQ is below 40. You did not read paragraph 8 about fire hydrants.

AI says "Fire hydrants are connected to the drinking water distribution system which means that the water that comes out of the hydrants to be used to fight fires is the same high quality treated water that comes out of your faucet at home. This system needs to be cleaned and tested peri- odically."

We have many times told you The Corridor Dev project misses essential priorities of the public like water and electricity.

Tiago
Member
Posts: 2659
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Tiago » 12 May 2025, 22:17

Ask your b/f Abiy to build skate parks to AA youth.
They should be off public roads/places as they are mere nuisance.
Exception being E-scateboards .AA youth are riding the ones your cousins make in the back streets of gurage neighborhoods. :
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 36261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Horus » 12 May 2025, 23:30

ምነው የኢ አር ቱስ ቱሶች እኩያቸው ጋር ቢውሉ!

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Selam/ » 12 May 2025, 23:31

አይ ጭልፊቱ
እነዚህን ከርሳም የዩቱብ ሳንቲም ለቃቃሚዎች፣ ሰዎች ናቸው ብለህ ከምትለጥፋቸው፣ ወልቂጤ ከተማ ውስጥ የቀቤና ባህል ማዕከል ፅዳት ክፍል ውስጥ የነበረችውን ወርድመትን ብታስታውሳት ይሻላል። እሷ ስራን አክብራ በጉልበቷ ለፍታ ስትኖር፣ እንዚህ አውደልዳዮች ስዕል እየለጠፉና የከተማውን ምግብ ቤት እየቀላወጡ በድጎማ ይኖራሉ።

ይኸ በጣም መጥፎ ባህል እንዳይስፋፋና ስራ የማይወድ ትውልድ እንዳይበዛ፣ ይኸንን ሿሿ ቲክቶከርና ዩቱበር ትከሻው ላይ ስልቻ እየጫኑ ግብር በጉልበቱ እንዲከፍልና የስራ ትርጉሙ እንዲገባው ማድረግ ነበር ።

Horus wrote:
11 May 2025, 22:54

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Selam/ » 13 May 2025, 05:48

የጭልፊቱ አውደልዳይ ወጣቶች ኑሯቸው የተመሰረተው በከተማው እየዞሩ የሚመገቡትን ምግብ በእንቁልልጮ በማሳየትና የዳንስና የንግድ ቤቶችን በማስተዋወቅ ነው።

ታዲያ በምን መልኩ ነው እነዚህ ዘመናዊ ለማኞች የሚያደርጉት የአየር በአየር ኑሮ ለሃገሪቱ ዕድገት የሚጠቅመው?




sesame
Member+
Posts: 7257
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by sesame » 13 May 2025, 07:22

HorseAss,

If medical doctors cannot afford to have a decent breakfast, who is enjoying your corridors! PP cadres and activists who, according to Jawar Mohammed, earn 4 to 5 times as a doctor, not including perks and bribes!
:lol: :lol: :lol:


Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ የወጣቶች አገር ነች! አለቀ !!

Post by Selam/ » 13 May 2025, 08:35

በጭልፊቱ ፍልስፍና፣ ኮሪደሩ የሀኪሞቹን ገቢ ከፍ ያደርጋል፣ ካንሰር ሙልጭ አድርጎ ያጠፋል፣ ውጪ ሃገር እየሄደ የሚታከመውን ባለሃብትና ዘራፊ ባለስልጣን ሃገር ውስጥ ያስቀራል፣ የዩቱብ አውደልዳዬቹን የፈጠራ አቅም ያበረታል።

እንደ ካድሬ የሚያስጠይፈኝ ነገር የለም።

Post Reply