Please wait, video is loading...
ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"
2025 ዓመተ ምህረት ገና ብዙ ያሰማናል!
Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"
Odie & Almaz
ጋሽ ጥሌን እስቲ በአንድ ቃል ግልፁትና ከዛ ስለ ርዕስ አንቀፁ ስለፋኖ ወልቃይት መከሰትና ስታሊን ዶሮ ወጥ እናወጋለን
ጋሽ ጥሌን እስቲ በአንድ ቃል ግልፁትና ከዛ ስለ ርዕስ አንቀፁ ስለፋኖ ወልቃይት መከሰትና ስታሊን ዶሮ ወጥ እናወጋለን
Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"
ጋሽ ጥሌ ብቻውን እየደጋገመ ለራሱ መልስ ሲሰጥ ምናለ Abere ወንድሙ በመሃል እየገባ ቢያሞቅለት አልኩና ጥላሁን ምን ያህል የተናቀ ጢምባራም ደደብ መሆኑን ስረዳ Abere ትክክል ነው እላለሁ
Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"
የፋኖ መደራጀት በብዙዎች ላይ ሂሳብ ሳታከብድ አልቀረችም
Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"
ይሄ አፉ ተብሎ መታለፍ ያለበት ጉዳይ አይመስለኝም I strongly encourage ጋሽ ጥሌ to seek mental health treatment promptly before it is too late.