Re: MoE did not tell the whole story about Gurage Justice Institutions: Gogot Party
የትምህርት ሚኒስቴር ሰዎች ስለ ጉራጌ የባህል ዳኝነት ስርዓቶች ያለባቸው የእውቀት ክፍተት ለመሙላት እንደ “ጎጎት”፣ “ጉራጌ ማነው?” የመሰሉ መጽሐፍትን እንዲያነቡ እንመክራለን።
ወልቂጤ | April 22/2025 (GNN) ለማንኛውም በጉራጌ አካባቢ ከሚገኙ ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች መካከል
የጆካ ቒጫ
የጎርደና ሴራ
የፈራገዘኘ ሴራ
የስናኖ ሴራ
የሻድጋረ ሴራ
ይገኙበታል።
የብልፅግና ጣልቃ ገብነት አላራምድ አለው እንጂ ሁሉም የጉራጌ አካባቢ የባህል የፍትህ ስርዓቶች የየራሳቸው ይዘት እንደጠበቁ የጋራ መድረክ ለመፍጠር ተሞክሯል። ምናልባት ይህኛው ቢሰምር የጉራጌ ቕጫ ወይም የጉራጌ ሴራ ተብሎ ሊጠቀስ የሚችል ነው።
የ7 ቤት የጋራ ሸንጎ የጆካ ቢሆንም አካባቢያዊ ሸንጎዎች አሉ። ከሸንጎዎቹ መሰብሰቢያዎች መካከል ጥቂቶቹ ውቅየ፣ ዞያን፣ ዴሰነ፣ የስራይ፣ ዮያትየ፣ ዠምቦረ፣ ያበዜ፣ ወሸ፣ ሻንቃ፣ አወስር፣ ቋንጤ ዝግባ፣ ኤነር አማኑኤል ገዳም፣ ሾርካ ሳመር፣ የገዜ፣ ገዳመ ኢየሱስ ይገኙበታል።
ስለዚህ በጉራጌ የሚገኙ ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች የጆካ እና ጎርደና ብቻ እንደሆኑ ተደርጎ የቀረበው ስህተት ነው። ከ5ቱ ዋና ዋና ስርዓቶች ሦስቱ አልተጠቀሱም። ሁለቱን እንደ ምሳሌ ቢያነሳ ችግር አልነበረውም። ፅሁፉ የቀረበበት መንገድ ግን እንደዚያ አይደለም። መጽሐፉ ውስጥ በ12 መስመር የቀረበው አጭር ሐተታ ብዙ ግድፈት ያለበት ነው። የጆካና ጎርደና እንደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚታዩ ናቸው ይልና መደምደሚያው ላይ ደግሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤትነት ስልጣኑን ለየጆካ ብቻ ይሰጣል። የጎርደነ ሴራ የክስታኔ ብቻ እንደሆነ ተደርጎ የተፃፈውም ትክክል አይደለም። ጎርደነ በክስታኔ፣ በኮኪር ገደባኖ፣ በወለኔ አካባቢ የሚሰራበት የጋራ ባህላዊ ዳኝነት ስርዓት ነው። አቶ አብዱልፈታ የተባሉ ሰው “የጎርደነ-ሤረ የወለኔ ሕዝብ የባህል ሕግ ሥርዓት” ብለው ጎርደነ የወለኔ አካባቢ ብቻ ባህላዊ ስርዓት ነው ብለው ታሪክና እውነትን የደፈጠጠ መጽሐፍ ማሳተማቸው ይታወሳል።
የጆካ በምዕራቡ በኩል ፈራገዘኘ ደግሞ በምስራቁ በኩል እንደ ይግባኝ ሰሚ የሚታዩ ናቸው። በጆካ በኩል ያለው ብዙም አወዛጋቢ አይመስለኝም። ሆኖም በአንድ ወቅት የጉራጌ ሽማግሌዎች በተሰበሰቡበት መድረክ የምስራቁ ይግባኝ ሰሚ ፈራገዘኘ ነው ወይስ ጎርደና በሚለው ላይ ክርክር ቢጤ እንደተካሄደ አስታውሳለሁ። ሻድጋር የጆካ ቒጫ አካል አለመሆኑ ይታወቃል። በነገራችን ላይ እነዚህ ባህላዊ የፍትህ ስርዓቶች ከዘዬ ልዩነት በመጣ የቃላት አጠቃቀም ካልሆነ በቀር በአፈፃፀም እጅግ ተመሳሳይነት ያላቸው ናቸው።
ለትውልድ እና ለታሪክ የሚቀሩ መማሪያ መጽሐፍትን የሚጽፉ ሰዎች ከመጻፋቸው በፊት ከፍተኛ ምርምር እና ጥናት እንዲያደርጉ ይጠበቃል። በሚፅፉበት ዘርፍም በአግባቡ የተካኑ መሆን አለባቸው። የተጠኑ ጥናቶችን በአግባቡ መፈተሽ አለባቸው። ገንዘብ ብቻ ስላለ፣ አለያም ለመርሃ ግብር ማሟያ ተብሎ በቂ አርትዖትና ትችት ሳይደረግባቸው መጽሐፍት እንዳይታተሙ ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ነው። በ12 መስመር ደርዘን ግድፈት የሚፈጽሙ ሰዎች ታሪክ መማር እንጂ ታሪክ መፃፍ የለባቸውም። በአጠቃላይ ይህንን የፃፉ እና አርትዖት ሰርተው መጽሐፉን ለህትመት የላኩ ሰዎች ስለ ጉራጌ አያውቁም ማለት ይቻላል። ለአንድ ቀን ኢትዮዽያ የመጣ ፈረንጅ አዲስ አበባ መንገድ ላይ ቆሞ አላፊ አግዳሚውን ስለ ጉራጌ ቢጠይቅ ከዚህ የተሻለ ወሬ ይፅፍ ነበር ብዬ አስባለሁ። ለወደፊቱ ትምህርት ቢወሰድበት መልካም ነው።
መሀመድ አብራር

Guragee is the bottom feeder, just like scavengers in Ethiopia's power hierarchy. Hoursesh! He is after being in the Western world and educated in Western until his behind wrinkles. Yet, he is lîcking illiterate ‘s bshasha behind, hoping the galla will give him a one-bedroom apartment for his services. It is sad as fvck. The tiny minority listro guragee will never see any meaningful contribution to their subjects besides becoming servant who ever ascend to power in Ethiopia.
Re: MoE did not tell the whole story about Gurage Justice Institutions: Gogot Party
Bare bone facts about Gurage:
1. The Gurage population, estimate is about 15 million, in Gurage proper and outside of Gurage country. Eritrea population at the most is 4 million.
2.Gurage is not as large as Weremo or Amara but the 3rd largest in Ethiopia. Larger than Tigrey, Somali or Sidama.
3. Gurage is producer of goods and services from manufacturing companies, agriculture, realestate, to hotels and resorts. Gurages create businesses and employment. To consider Gurage a scavenger is a moral crime.
4. Gurage is a warrior. The culture, honorable titles in Gurage culture are knighthood names such as Agaz, Abegaz, etc. Among the most decorated ground fighters and fighter jet pilots who made record kills of enemy soldiers in 1998-2000 war decorated by trazneteq Meles were Gurages.
5. Siraj Fegas, the Silte Gurage was the Minister of Defence who led the war and almost captured Asmara annihilating Eritrean aggression.
Now you know!
We demand your apology