-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9831
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "ክሬሚያ ሆይ ፣ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ።" ባንዳነት ለራስና ለሀገር ክብር ያለመስጠት በሽታ ነው።
ዩክሬን የኔቶ አባል ለማድረግ ሲባል ከአንድ ሚልዮን በላይ የዩክሬን ወጣቶች ደማቸው በከንቱ ፈሰሰ። በውክልና ጦርነቱ ምክንያት አገሪቷ እንደ ባቢሎን ወደቀች፣ የባንዳዎች ማደሪያ ሆነች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ