Please wait, video is loading...
Re: ኣወል ስዒድ has finally reached out to the Tigrayan community and apologized.
እሙሙዬ,
One in life time opportunity. “እሹይ" በሊ:: ወያኔ ኤርትራውያን ላይ የፈጸመው ግፍ እየተጎነጨ ነው:: ሒሳብ እናወራርድ ቢባል ትግራይ አቅሙ የላትም:: በበሻሻው ድሮን ወገቧ የጎበጠው ትግራይ አብይ እግር ሰር እንደጎበጠች ተደፍታ "እሹይ" እያለች መኖር ወይስ ጠፍጥፎ የሰራት ሻቢያ አፍርሶ ሰርቶ አቃንቶ ደረቷን ነፍታ ትጎዛለች? ብልጦቹ ደቂ ትግራይ ምርጫቸውን ግልጽ አድርጎል:: ራያ እና ደቂ ጦር ብቻ ናቸው በሻሻው እግር ሰር እሚርመጠመጡት ያሉት:: ቱ! በስማም.. .. "ጌቾ ላይ የደረሰ በዘራችሁ አይድረስ"
ምርጫው የናንተው ነው::
Re: ኣወል ስዒድ has finally reached out to the Tigrayan community and apologized.
Please wait, video is loading...