Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14827
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 22 Apr 2025, 23:15
-
almaze
- Member+
- Posts: 7332
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 22 Apr 2025, 23:27
Odie wrote: ↑22 Apr 2025, 23:11
almaze wrote: ↑22 Apr 2025, 22:43
A popular Eritrean cuisine restaurant in Atlanta, Georgia, has granted permission for this video to be used as a commercial targeting keto diet customers such as myself.
That is true though! Today carbs are blamed for weight by weight conscious people. Decades back the blame was on fats including eggs. And they said people focused on carb rich diet avoiding fat. Unfortunately carb easily changes to fat in the body by the action of insulin. Now everybody is back to protein and balanced fat including eggs but it is advisable to avoid animal fat including [deleted] except occasionally in favor of unsaturated fat from plants such as olive or avocado oil for coocking!
Ethio-Eritrean vegetarian diet is superb in taste and well balanced but need to make sure to meet protein need as plant based diets may lack essential amminoacids. Adding fish, kind of Pescetarian diet is ok. Lean Beef and chicken are superb mixes. If some one is into animal right issue then stick with veggie but add B12:lol:
Today people in reach countries have become oppressed with what to eat and various eating habits have evolved!
That Eti guy is astounding with his cross on the neck the beef-I called him REAL Habesha!
Those Eritreans who don’t eat like him risk ሩሁስ ጋማ

His neck is as large as that of a Russian soldier thanks to the Keto diet

-
Union
- Senior Member
- Posts: 11169
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 22 Apr 2025, 23:38
እናንተ አገው ሸንጎዎች ግን የደቡብ ህዝብን ለምንድነው የምትጠሉት። ከአማራጋ አንጣላም አማራን አንጠላም፣ አማራን እንወዳለን ሰላሉ ብቻ ነው
Misraq wrote: ↑22 Apr 2025, 23:15
Union wrote: ↑22 Apr 2025, 21:44
misraq ወይም almaz ደደብ እኮነች እንደ Horus፣ እንደዚህ አይነት ጥበብ አይገባትም
Selam/ wrote: ↑22 Apr 2025, 20:49
ቂል ስለሆንክ አሳዘንከኝ
ዝሆን ስጋ በልቶ እኮ አይደለም ግዙፍና ኃይለኛ የሆነው።
አንተ ጥሬ ስጋ በልተህ ወስፋትህን ከማንጠባጠብና እንደ ተሰጣ ፎጣ ከመርገብገብ ውጪ ምን አተረፍክ?
ጥላሁን እንጥላሙ
አንተ የምትወደው ክትፎ ለብለብ በእንሰትና በቅቅል ጮማ ዳር ዳር አድርገህ ነው። ደቡቤ ወላይታው ግን እዚህ በቁርጥና በጎመን ፍትጊያ ምን አስጨነቀህ። ያው በደንብ በልተህ ደርዘን ሚሪንዳህን በደቡቤ ስታይል ደጋግመህ ከፍተህ እየጠጣህ "ድል ለዴሞክሪሲ" በል
-
almaze
- Member+
- Posts: 7332
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 22 Apr 2025, 23:40
Misraq wrote: ↑22 Apr 2025, 23:15
Union wrote: ↑22 Apr 2025, 21:44
misraq ወይም almaz ደደብ እኮነች እንደ Horus፣ እንደዚህ አይነት ጥበብ አይገባትም
Selam/ wrote: ↑22 Apr 2025, 20:49
ቂል ስለሆንክ አሳዘንከኝ
ዝሆን ስጋ በልቶ እኮ አይደለም ግዙፍና ኃይለኛ የሆነው።
አንተ ጥሬ ስጋ በልተህ ወስፋትህን ከማንጠባጠብና እንደ ተሰጣ ፎጣ ከመርገብገብ ውጪ ምን አተረፍክ?
almaze wrote: ↑22 Apr 2025, 20:27
Selam, I thought you were a champion of blood sports, but it turns out you're more of a cuddly pússy cat. I did not mean to offend you.
ጥላሁን እንጥላሙ
አንተ የምትወደው ክትፎ ለብለብ በእንሰትና በቅቅል ጮማ ዳር ዳር አድርገህ ነው። ደቡቤ ወላይታው ግን እዚህ በቁርጥና በጎመን ፍትጊያ ምን አስጨነቀህ። ያው በደንብ በልተህ ደርዘን ሚሪንዳህን በደቡቤ ስታይል ደጋግመህ ከፍተህ እየጠጣህ "ድል ለዴሞክሪሲ" በል
እኔ ጋሽ ጥሌን እየተሳቀኩኝ ነበር የምዘረጥታቸው After this, the gloves are off.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14827
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 23 Apr 2025, 05:21
ጋሽ ጥሌ እንጥሌ is a funny character. ሚሪንዳ ይወዳል። let the gloves fall and enjoy the mirinda together.
Just like the way he popes his mirinda one after the other, ኮመንትም የሚደጋግመው ልማድ ሆኖበት ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14855
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Apr 2025, 07:56
የአመጋገብ ስርዓት በአብዛኛው በየግለሰቡ የውስጥ ሰውነት አወቃቀር፣ እምነትና ባህል፣ ፍላጎት፣ ቦታና የዕንቅስቃሴ ሁኔታ ይወሰናል። ፈረንጅ ገንዘብ ለመልቀም ብቻ አስቦ ታርጋ የለጠፈለትን የአበላል ዓይነት እንዳለ ገልብጠህ፣ ሰውነትህን ብታስገድደው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።
ለምሳሌ፣ ቅጠልና ጥራጥሬ ለዘመናት እየተመገቡ ለዓለም ሰላም የሚፀልዩት መነኮሳትን፣ ፕሮቲን እንድታገኙ ቀይ ስጋ ብሉ ብትላቸው ምን ዓይነት ግልብ ሰው ነህ ብለው ይጠየፉሃል።
ገና ፊቱን እንኳን ውኃ ሳይነካው የአሳማ ጭቅና የሚሰለቅጠው፣ አውሮፓዊና እስያዊ የሽንብራ ቂጣ ይሻልሃል ብትለው፣ ምን ዓይነት ችጋራም ነህ ብሎ ይታዘብሃል። ለሺህ ዓመታት ቆሎ እየቆረጠሙ በአንድ እግራቸው ቆመው ቀን ከለሊት በትጋት የሚፀልዩት የሃገሬ መነኮሳት፣ የአንተ ከርስ እንዲሞላ እንጂ፣ የዶሮ መረቅ ለራሳቸው ጤንነት ስላስፈለጋቸው አይደለም።
ዓለም በቀን ሶስትና አራት ጊዜ ሲያመነዥክ፣ አንድ ጊዜ ብቻ ይበቃኛል ብለው አይምሯቸውን የገሩት ሰዎች ፣ የአበላል ዘይቤው ለራሳቸው ሰውነት ስለተስማማቸው እንጂ ፈረንጅ አዞላቸው አይደለም። ከዚያም ገፍተው ለብዙ ቀናት ፈሳሽ ብቻ እየወሰዱ የውስጥ ሰውነታቸውን የሚያድሱት ሰዎች ለእነርሱ ስለተስማማቸው በተደጋጋሚ በቀላሉ ያደርጉታል። አንድ ኪሎ ስጋ ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ፣ ብረት የሚገፋውን ቅጥቅጥ ለቀናት አይደለም ምሳህን ዝለል ብትለው አንቆ ይገድልሃል።
ስለዚህ፣ ለጤናህ የሚስማማህን ምግብ አስበህ መምረጥ የራስህ ምርጫ ነው። ሆኖም ፈረንጅ የፃፈውን እንዳለ ገልብጠህ ሰውነትህን ማስገደድ ቂልነት ነው። ለዚህም ነው ይኸንን ዘባራቂ የER ጦማሪ የሸነቆትኩት። ‘ስጋ እፀየፋለሁ’ ብለው፣ እዚያችው ፈረንጅ ያሰመረለት ሰንጠረዥ ውስጥ ሊወትፈኝ ሞከረ።
እነዚህ እፉኞች ፖለቲካውም ላይ ተመሳሳይ ነገር ነው የሚያደርጉት። የአነጋገርህን አዝማሚያ ያዩና፣ ኤርትራዊ ነህ፣ የትግሬ ጠላት ነህ ብለው የጎጥ ሳጥን ውስጥ ሊቀረቅሩህ ይጋጋጣሉ።