Re: ጤነኛ ሰው መንግስት ሲያጠፋ ይቃወማል፤ መንግስት ሲያለማ ይደግፋል! Fact Rules!
የጤነኛ መንግስት መገለጫ ባህርያት ምንድን ናቸው? የበሽተኛስ? በእናቱ 7ኛ ንጉስ ትሆናለህ የተባለው

Re: ጤነኛ ሰው መንግስት ሲያጠፋ ይቃወማል፤ መንግስት ሲያለማ ይደግፋል! Fact Rules!
አበረ፡
ትላንትና በከተማ ሰውና በባላገር ሰው መሃል ልዩነት የለም! አዲሳባ ነዋሪው ሁሉ ገጠሬ ነው ካልክ በኋላ ካንተ ጋራ ክርክር ማድረግ አልሻም ። ሊቅ ባልሆንም ሶሲዮሎጂ ትልቅ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተምሬያለሁ። እኔ ከአማኝ ጋር ክርክር አልሻም። ሰው ነቆሎ ዛፍ ተከለ አው ቆሻሻ ውስጥ የሚኖር ሰው ተነቅሎ ዛፍ ተተክሏል ። ተነቀለ የተባለውን ሰው አቅርበህ ዛሬ ምን ውስጥ እንደ ሚኖር ካላሳየህ ቃልህ ቃል ብቻ ሆኖ ነው የሚቀረው ። አንተ ያዲሳባ ሰው አትመስለኝም። የፒያሳ ሰራተኛ ሰፈርና ዶሮ ማንቂያ ጥርሴን የነቀልኩባቸው እንደ እጄ መዳፍ የማውቃቸው እስለሞች ነበሩ ። ማፈሪያ እንጂ መኩሪያ ቦታዎች አልነበሩም። ያሻህን ማመን መብትህ ነው! ፋትን መለወጥ አትችልም ።
የእኔ ፍርሃት አዳነች ይህን የጽዳት ዘመቻ ወደ መርካቶና ኮልፌ ሳትወስደው ካቆመች ነው! አለ ጥርጥር በዚህ ጉዳይ እኔና አንተ ተጻራሪ አመለካከት አለን! ያ ደሞ ጤነኛ ነው! ሰላም!

Horus የሚባል ሽማግሌ ከርሳም ብቻ ሳይሆን ደደብም ነው የምንለው ለዚህ ነው 
This is a good lesson for Ethiopians that to never trust a western educated fool

This is a good lesson for Ethiopians that to never trust a western educated fool

Re: ጤነኛ ሰው መንግስት ሲያጠፋ ይቃወማል፤ መንግስት ሲያለማ ይደግፋል! Fact Rules!
“ባለጌ ሰው ራሱን ይሰድባል” አሉ!
ጤነኛ ሰው መንግስት ንፁሃንን ሲያስር፣ ሲያፈናቅልና ሲገድል ይቃወማል። አለቀ!
ማልማትማ ኃላፊነቱ ነው።
እንጭጭ ካድሬ!