Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22613
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የአብይ የቀይ ባህር ጥያቄ ህዝቡ ምላሽ እየሰጠበት ነው::

Post by Fed_Up » 22 Apr 2025, 11:02

አዛባው ሰገጤ አያ አበረ ናና ህዝቡ ምን እንዳለ አድምጥ::

https://www.facebook.com/reel/194499179 ... 7S9Ucbxw6v

Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ የቀይ ባህር ጥያቄ ህዝቡ ምላሽ እየሰጠበት ነው::

Post by Abere » 22 Apr 2025, 11:11

ቁልቋል አፍ - አብይ አህመድ የሻዕብያ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለም። የቀይ ባህር ጉዳይ ኦሮሙማ ሳይሆን ሻዕብያን ደም አስተፍቶ አሰብን እናት አገሯ ጋር የሚሞሽራት ሌላ ነው። ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል። አበረ የሚነግርህ ስለማይቀሬው ጉዳይ ነው። እስከዚያ ድረስ የሰው ዕንቁላል ታቅፈህ ቁጭ በል - ድህነት ጎጆውን ሰርቶባችሁ እንደ ፈሳች ዝንጀሮ የአለም ውግዝ ብቸኛ ሁናችሁ።

Eritrea is a de-recognized one by all Ethiopians in their deepest true heart. keep braying, your are a skeletal Jeberti donkey :mrgreen:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22613
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአብይ የቀይ ባህር ጥያቄ ህዝቡ ምላሽ እየሰጠበት ነው::

Post by Fed_Up » 22 Apr 2025, 13:20

Abere wrote:
22 Apr 2025, 11:11
ቁልቋል አፍ - አብይ አህመድ የሻዕብያ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጅ ኢትዮጵያዊ አይደለም። የቀይ ባህር ጉዳይ ኦሮሙማ ሳይሆን ሻዕብያን ደም አስተፍቶ አሰብን እናት አገሯ ጋር የሚሞሽራት ሌላ ነው። ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል። አበረ የሚነግርህ ስለማይቀሬው ጉዳይ ነው። እስከዚያ ድረስ የሰው ዕንቁላል ታቅፈህ ቁጭ በል - ድህነት ጎጆውን ሰርቶባችሁ እንደ ፈሳች ዝንጀሮ የአለም ውግዝ ብቸኛ ሁናችሁ።

Eritrea is a de-recognized one by all Ethiopians in their deepest true heart. keep braying, your are a skeletal Jeberti donkey :mrgreen:

አያ ሰገጤው,
አንተ እኮ ልክ እንደወረድክ ነው ያለኸው:: በአሸዋ እንኳን ብትፈገፈግ የማትጠራ ቆሻሻ ሰገጤ:: እንደናንተ የድሃ ተምሳሌት አለ እንዴ:: ኢትዮጵያ ትክክለኛው ትርጉም እኮ ችጋር.. ድህነት .. እርዛት... ርሃብ ማለት ነው:: እስኪ ማንም ነጭ ጥቁር ቻይናዊ ጠይቅ... :: ኤድስ እና ፖሊዬ ቁምጥና በሸታ የነገሱባት ብቸኛዋ አገር ችጋራሟ ነች:: ክፋ አታናግረን አንተ ጠኒያም የእርዳታ እህል ሱሰኛ ለማኝ ቅቅቅቅቅ

Misraq
Senior Member
Posts: 14827
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአብይ የቀይ ባህር ጥያቄ ህዝቡ ምላሽ እየሰጠበት ነው::

Post by Misraq » 22 Apr 2025, 13:36

ደቡቤው አበረ

ደቡቤው እንጥላሙ ጥላሁን እዚህ ጋር ድጋፍ የማይሰጥህ ለምንድን ነው ? :lol: :lol:

Post Reply