Re: 2 ብርቅዬ ጉራጌ ምሁራን፡ አንዱ የታሪክ ሊቅ ሌላው ደራሲ!!!
You're showing improvements in your attitude to embracing Gurage, rather than being obsessed with your clan.
Shame on me if I ever replace Gurage with Chaha and bother the world about its superiority.
My identity is all of Gurage, not my clan.
Keep it this way!!
Shame on me if I ever replace Gurage with Chaha and bother the world about its superiority.
My identity is all of Gurage, not my clan.
Keep it this way!!
Re: 2 ብርቅዬ ጉራጌ ምሁራን፡ አንዱ የታሪክ ሊቅ ሌላው ደራሲ!!!
አንተ ቱስ ቱስ መጤ እኔ እዚህ ፎረም ላይ ለ20 አመት መላ ጉራጌን አድቮኬት አድርጌያለሁ ። እንዳንተ ያለ ቶክሲክ መጥቶ ሕዝቤን መስደብ ሲጀምር መልስ የሰጠሁህ ። አሁንም ራስክን አርም እኔ ቱባው የምሩ ጉራጌ ነኝ ፣ ሳይነኩኝ አልነካም ። ባለጌ ሲነካኝ ግን ደግሜ ልንገርህ የምር እታገልሃለሁ። እናም ልንገርህ እኔ አዲስ አበባ ሆኜ ሶስት ከነገሩኝ ቤስት ጓደኞቼ አንዱ ሃያ አንዱ ምሁር ነበሩ ። እኛ አይደለም ችሃ ምሁር ክስታኔ መባባል ቀርቶ ቀልድ ሁሉ በአክሰንቶቻችን ቴፕ እየቀዳን እንቀልድ ነበር ። ስለዚህ እኔ በደስታ አንዱን ጉራጌ ጌታ ፣ እንደጋኝ እዣ ወዘተ እያልኩ የምጠራው ። አንተ ብቻ በብዙ ነገር ችግር ያለህ ሰው ነህ ። አንደኛ ጥላቻን ከሲስተምህ አስወጣ ፣ ሁለተኛ በራህ ኩራ በርሃ ተማመን ፣ ሌላውን አክብር ። እዚም እዛም በጥላቻ የሚናደፍ ኢሹ ያለው የበታችነት የሚሰማው ሰው ነው ተጠንቀቅ!
Re: 2 ብርቅዬ ጉራጌ ምሁራን፡ አንዱ የታሪክ ሊቅ ሌላው ደራሲ!!!
You told me your bad habits are old; they go back to your childhood days. I had Kistane friends, Welene friends, sadly never had a friend from Mesqan in the several years I lived in Addids, minus your kind of jokes on each other. Don't be too candid always.Horus wrote: ↑22 Apr 2025, 00:22አንተ ቱስ ቱስ መጤ እኔ እዚህ ፎረም ላይ ለ20 አመት መላ ጉራጌን አድቮኬት አድርጌያለሁ ። እንዳንተ ያለ ቶክሲክ መጥቶ ሕዝቤን መስደብ ሲጀምር መልስ የሰጠሁህ ። አሁንም ራስክን አርም እኔ ቱባው የምሩ ጉራጌ ነኝ ፣ ሳይነኩኝ አልነካም ። ባለጌ ሲነካኝ ግን ደግሜ ልንገርህ የምር እታገልሃለሁ። እናም ልንገርህ እኔ አዲስ አበባ ሆኜ ሶስት ከነገሩኝ ቤስት ጓደኞቼ አንዱ ሃያ አንዱ ምሁር ነበሩ ። እኛ አይደለም ችሃ ምሁር ክስታኔ መባባል ቀርቶ ቀልድ ሁሉ በአክሰንቶቻችን ቴፕ እየቀዳን እንቀልድ ነበር ። ስለዚህ እኔ በደስታ አንዱን ጉራጌ ጌታ ፣ እንደጋኝ እዣ ወዘተ እያልኩ የምጠራው ። አንተ ብቻ በብዙ ነገር ችግር ያለህ ሰው ነህ ። አንደኛ ጥላቻን ከሲስተምህ አስወጣ ፣ ሁለተኛ በራህ ኩራ በርሃ ተማመን ፣ ሌላውን አክብር ። እዚም እዛም በጥላቻ የሚናደፍ ኢሹ ያለው የበታችነት የሚሰማው ሰው ነው ተጠንቀቅ!
Keep it up!
Gurage unite! Let's sacrifice a little of ourselves for it!