Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

አገው misraqን የድርጅትሽ ስም ማን ይባላል ብላቹ ጠይቁልኝ እስቲ። ቅቅቅቅ። ታላቁ እስክንድር ላይ ላንቃዋን መክፈት ነው የሷ ድርጅት።፡ሃሃሃሃሃ

Post by Union » 15 Apr 2025, 12:27

ታላቁ እስክንድር ህዝቡ "ታላቁ" ብሎ የሚጠራው እኮ ከፕሮፌሰር አስራት ግዜ ጀምሮ ለአማራ እና ለመላ ኢትዮጵያ ሲታገል የነበረ ጀግና ስለሆነ እና የአማራን ህዝብ የሚመጥን የመጀመሪውን በኢትዮጵያውያን የሚደገፈውን አማራዊ ድርጅት የመሰረተ በታሪክ ምንግዜም ስሙ ሲወሳ የሚኖር አማራ ኢትዮጵያዊ ነው።

አፋሕድን የመሰለ ድርጅት የመሰረተ ምሁር አለማቀፍአዊ ሰው ነው!

አገው misraq ER ላይ መጮህ እንጂ የራሷ ድርጅት እንኳን የላትም :lol:

መሪዎቿ እነ አገው ዘመነ ካሴ እና አገው ተፈራ ማሞ TDFን ተቀላቅለናል አሉ። :lol:


Abere
Senior Member
Posts: 15212
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አገው misraqን የድርጅትሽ ስም ማን ይባላል ብላቹ ጠይቁልኝ እስቲ። ቅቅቅቅ። ታላቁ እስክንድር ላይ ላንቃዋን መክፈት ነው የሷ ድርጅት።፡ሃሃሃሃሃ

Post by Abere » 15 Apr 2025, 12:38

ሣልሳዊ ወያኔ ይባላል። ሣልሳዊ ብ አዴን የሚባል ገተት ለመመሥረት ጦርነት በርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ ከፍታለች። ጦርነቷ ከኦነግ ኦሮሙማ ጋር ሳይሆን ከፋኖ ጋር ነው።

የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።

የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።

ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።

Who Let the Hippo Out!?
Let the hippo wheeze, honk, grunt and squeal :lol:

Union

Re: አገው misraqን የድርጅትሽ ስም ማን ይባላል ብላቹ ጠይቁልኝ እስቲ። ቅቅቅቅ። ታላቁ እስክንድር ላይ ላንቃዋን መክፈት ነው የሷ ድርጅት።፡ሃሃሃሃሃ

Post by Union » 16 Apr 2025, 11:06

:lol:


የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።

የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።

ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።


Abere wrote:
15 Apr 2025, 12:38
ሣልሳዊ ወያኔ ይባላል። ሣልሳዊ ብ አዴን የሚባል ገተት ለመመሥረት ጦርነት በርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ ከፍታለች። ጦርነቷ ከኦነግ ኦሮሙማ ጋር ሳይሆን ከፋኖ ጋር ነው።

የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።

የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።

ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።

Who Let the Hippo Out!?
Let the hippo wheeze, honk, grunt and squeal :lol:

Post Reply