Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ወልቃይት ራያን ወያኔን ተዋግቶ ያስመለሰ እንደ ገና ለወያኔ ተዋግቶ መልሶ የሚሰጥ ኃይል ምን ይባላል?

Poll runs till 03 May 2025, 12:59
You may select up to 6 options

 
 
View results

Abere
Senior Member
Posts: 13497
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወልቃይት ራያን ወያኔን ተዋግቶ ያስመለሰ እንደ ገና ለወያኔ ተዋግቶ መልሶ የሚሰጥ ኃይል ምን ይባላል?

Post by Abere » 15 Apr 2025, 12:59

ሀ) ዓላማ ቢስ
ለ) ሆድ አንጎሉ
ሐ) የዜሮ ድምር ውጤት ያልገባው (Zero sum game, do not know what the hell is Amhara getting)።
መ) የንዑሳን ወያኔ የሳሎን ውሻ
ሠ) ሁሉም መልስ ናቸው።
ረ) ሌላ (ይገለጽ) ________________

Union
Senior Member
Posts: 11116
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ወልቃይት ራያን ወያኔን ተዋግቶ ያስመለሰ እንደ ገና ለወያኔ ተዋግቶ መልሶ የሚሰጥ ኃይል ምን ይባላል?

Post by Union » 15 Apr 2025, 14:31

ሁሉም መልስ ናቸው። የነጭ ቅጥረኛ ቅጥረኛ ናቸው። አገው ሸንጎ የነጭ ቅጥረኛ ሲሆን፣ ህውሀት እና ጋላ OLF PP ይነጭ ቅጥረኛ ቅጥረኛ ናቸው።

አገው ሸንጎዎችን ነጮቹ ይደራጇቸው ከሀይለስላሴ ግዜ ጀምሮ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11116
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ወልቃይት ራያን ወያኔን ተዋግቶ ያስመለሰ እንደ ገና ለወያኔ ተዋግቶ መልሶ የሚሰጥ ኃይል ምን ይባላል?

Post by Union » 15 Apr 2025, 14:35

ፈረንጆቹ አገዎቹን ሲመለምሏቸው በደረጃ ነው

የመነግስቱ ሚስት ከመጀመሪያዋ ምልምል አንዷ ነች። ጌታቸው፣ ገዱ፣ ተመስጌን፣ ይልቃል፣ ተፈራ ማሞ፣ ልደቱ ፣ ዘመነ ፣ ምህረት ወዳጆ፣ ኢሳይስ አፈወርቅም እያለ በደረጃ ይሄዳል

Post Reply