Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16793
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: መረጃ ፎሩም ላይ ያለችዋ "የHorus ኢትዮጵያ" በተጨባጭ ምድር ላይ፣ በአፍሪካ ቀንድ ምሥራቃዊ አቅጣጫ ካለችዋ ኢትዮጵያ በእጅጉ ትለያለች።

Post by Fiyameta » 14 Apr 2025, 02:31



Just as in Ethiopia, where the government keep borrowing billions of dollars from the IMF to build a few high rise buildings to create the illusion of "economic growth" while stashing most of the money in Dubai, so did the Filipino government of the 1980s that borrowed $28 billion dollars from the IMF and siphoned off most the money, leaving the Filipino people to carry the burden of the debt that keeps rising with surging interest rates.

Among the few things both Ethiopia and the Philippines have in common are, millions of their people look for food at trash dumps not far from the shiny high rise buildings, and millions of their young women and girls are sent to Arab countries as house maids whose remittance help pay the interest on their countries' debt to the IMF.






Selam/
Senior Member
Posts: 14805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መረጃ ፎሩም ላይ ያለችዋ "የHorus ኢትዮጵያ" በተጨባጭ ምድር ላይ፣ በአፍሪካ ቀንድ ምሥራቃዊ አቅጣጫ ካለችዋ ኢትዮጵያ በእጅጉ ትለያለች።

Post by Selam/ » 14 Apr 2025, 06:56

ERITREA



ውጥንቅጥ ሻቦ
አዎ ኢትዮጵያ ድብን ያለች መናጢ ሃገር ነች። ኤርትራህ ደግሞ ባለችበት ቆማ የቀረችና በመፍረስ ላይ ያለች ጭልም ያለች ክፍለ ሃገርህ ነች። ለዚህ ነው፣ ያንተ ብጤ ቀንዳም የህግደፍ ካድሬዎች ቅናት ሲያቃጥላችሁና ተስፋ ሲጨልምባችሁ የእኔን አማርኛ ER ፎረም ላይ መጥታችሁ በየቀኑ የምታነቡት። እኔ ሰላም ገና እንደ ሰዓት ሰሪ ዝንተ-ዓለም አስጎነብስሃለሁ።

አቶ ጭልፊቱ ስለ ጠገቡት ጥቂቶች ብቻ እንጂ ስለተበደሉት ብዙሃን የማውራት የዕውነተኛነት ጅማት የሌለው አሽቃባጭ፣ ጎዶሎና አጭበርባሪ ካድሬ ነው።

ኢትዮጵያን መለካት የሚችለው፣ በጠዋት ተነስቶ፣ ቀኑን ሙሉ በእግሩ ሲኳትን ውሎ፣ ማታ እግሩን ታጥቦ ‘ተመስገን ብሎ’ ቁርበቱ ላይ የሚተኛው ጨዋው የሃገሬ ሰው እንጂ፣ እኔ ወይንም እንደ ጉጉት እዚህ ፎረም ላይ 24/7 ተተክሎ የሚውለው ወስላታውና አስፀያፊው የፒፒ፣ የህግደፍና የትህነግ ደላላ አይደለም። ለብሽሽቅ ብቻ ብላችሁ የየራሳችሁን ቆሻሻ ለመደበቅ መፍጨርጨራችሁ የራሳችሁን ጥሬነትና አናሳነት ነው የሚያሳየው። ጉጠት!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9604
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መረጃ ፎሩም ላይ ያለችዋ "የHorus ኢትዮጵያ" በተጨባጭ ምድር ላይ፣ በአፍሪካ ቀንድ ምሥራቃዊ አቅጣጫ ካለችዋ ኢትዮጵያ በእጅጉ ትለያለች።

Post by Digital Weyane » 14 Apr 2025, 07:14

እውነቱን መጋፈጥ ነው ባዶ ጉራና ውሸት ዋጋ እያስከፈለን ነው። ትበላው የላት ትከናነበው አሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Selam/
Senior Member
Posts: 14805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መረጃ ፎሩም ላይ ያለችዋ "የHorus ኢትዮጵያ" በተጨባጭ ምድር ላይ፣ በአፍሪካ ቀንድ ምሥራቃዊ አቅጣጫ ካለችዋ ኢትዮጵያ በእጅጉ ትለያለች።

Post by Selam/ » 16 Apr 2025, 05:27

የእኛ ድህነት ከእናንተ ድህነት ይሻላል ብሎ የሚከራከረው የአፍሪካ ጉጠት ትውልድ ሊያፍር ይገባል፥


Eritrea:


Ethiopia:

Post Reply