Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 3947
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Adwa Dynasty once again defeats Halafi Mengedis Tembien-Raya Dynasty

Post by Odie » 10 Apr 2025, 19:51

አገር ቀርቶ ዘረኝነት ሃይማኖት የሆነበት ደረጃ ደርስናል!!
ትግሬ/ወያኔ ለቀረፀው ደሜ አጥንቴ ይበተን የሚል መዝሙር ቀርፆ ለዘሩ ተማምሎ አንገቱ ደፍቶ መፀለይ በሚመስል መልኩ በዝምታ ዝማሬውን እየስማ ይቆማል:: አሁንም ላስጨረሳቸውና ለጨረሳቸው የግትር ፖለቲካው moment of silence መሆኑ ነው!
ሻብያውም "የነፃነት" ቀኑ ሲያከብር እንደሃይማኖት ያረገዋል:: የኦሮሞ አናርኪስቶች ደግሞ ነፍጠኛን ስበርን ምናምን የሚል የሃይማኖት ግጥም ፀፎ በፀሎት መልክ ይራገማል..ሌላውም እንዳቅሚቲ...ከደቡብ በቅር:: ድብልቅ ክልል ስለሆነ ለፀሎት የሚሆን የዘር anthem ማዘጋጀት ይቸግራል!!
የአዲስ አበባው ተለዋጭ ከንቲባ (ታውቁታላችሁ!) ብቻውን ከቲፎዞዎቹ ጋር የበግ ለምድ ለብሶ "ኢትዮዽያ ሱሴ" እያለ በሌለች አገር ቆዳዋን ለብሶ ያራግባል::
ጉደኛ ዘመን :lol:

Post Reply