Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 16872
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️

Post by Fiyameta » 08 Apr 2025, 02:19

ከህዝብ የወጣ፣ ለህዝብም የሚኖር ሰራዊት፣ ባዶ እጁን ጦር ሜዳ ሄዶ ከጠላት ማርኮ እስከ አፍንጫው የሚታጠቅ መሆኑን እንዴት ረሱት? :| :|





Abere
Senior Member
Posts: 13559
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️

Post by Abere » 08 Apr 2025, 11:29

Fiyameta,
የለጠፍሽውን ስዕል ከተመለከትኩኝ በኋላ ከት ከት ብየ ሳቅኩኝ። :lol: ምክንያቱም ያችው ልማደኛዋ የሻዕብያ ዐመል መሆኗን ስለተረዳሁ። :mrgreen: በቀኝሽ ነብር በግራሽ ደግሞ ፍየል ይዘሽ ወንዝ ታሻግሪ ነው የሚመስለው። እንደት ነው ፋኖ እና ኦነግ-(ኦላ አላችሁት) በአንድ ጥምረት ሊሆኑ የሚችለው? ለሻዕብያ ከሆነ ይሰራል። ዳሩ ግን ሻዕብያ የእነ ዳውድ ኢብሳ፤ የእነ ሌንጮዎች፤ የአብይ አህመድ እንጅ ለአማራ ህዝብ ምኑም አይደለም። ይህ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ የሆነ ሻዕብያዊ ብልጣብልጥነት የአማራ ህዝብን መቀመቅ ለማውረድ - እንደ ተለመደው በአማራ ላይ ለመቆመር ነው።

Please stay away from Fano. Hands off!

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️

Post by wubebereha » 08 Apr 2025, 11:39

:lol: Aye SHABIA :lol: :lol: but on a serious note how long are you planning to do this...where you use one Ethiopian to fight Ethiopia :?: :?: :?:


Horus
Senior Member+
Posts: 35342
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️

Post by Horus » 08 Apr 2025, 15:26

Fiyameta,
አማራን የግብጽ ተላላኪ ለማድረግ ጥረት መጀመርህ ሳያስገርመኝ አላለፈም! ወይ ግዜ አሉ!



Post Reply