ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
ሁሉም ነገር የቆመው 1930 ላይ ነው! ዘ ኢገርም !!!
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
ፈረንጅ አርጅቶ ቤት ሲውል አንጎሉ ስራ እንዳይፈታ puzzle (የገበጣ ዕንቆቅልሽ) ይጫዎታል፤ኤርትራ ክ/ሀገርን ባዶ አፈር አድርጎ ተስፋ ቆርጦ ፍርስራሽ ላይ የተቀመጠ ሻእብያ ደግሞ ስዕል እየሳለ ያን እዬዬ እራሱን ሲያፅናና ይውላል።

Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
የፊያሜታ ልብ ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀብራ እንደ ቀረች መገመት ሮኬት ሳይንስ አይደለም !!!
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
One can borrow billions from the world bank and build high rises, while the streets are full of beggars and prôstitutes and the rest of the country is still in the middle ages.
The most important thing is, to build the living beings in the country. Eritrea, is better than Ethiopia in every measurement.

The most important thing is, to build the living beings in the country. Eritrea, is better than Ethiopia in every measurement.

Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
Zemslo,
Camel herding Jeberti, think before you ink. At least ask yourself these
1) If Eritrea were better than South Sudan, why would Eritreans been refugee of South Sudan and competing the social services of South Sudan, Uganda, More Eritrean are drinking South Sudan and Ugandan water and use electricity.
2) Who in hell believes that there were 5,652 infant deaths in Eritrea province. In reality thousands are dying every day in Asmara itself alone, let alone in all Awurajs. Eritrea being inhabited by low lander nomadic illiterate, under 5 mortality is expected to be the highest. More than deaths, is there child birth replacing the declining population? Scary!
3) More importantly, does Eritrea have a government and office of statistics? We know that no body knows anything about Eritrea as far as metrics and accountability. Eritrea is text book of failed and pariah land.

አበረ፣
ኤርትራዎች ዩጋንዳ መፍለስ የጀመሩት የዛሬ 45 አመት ጀምሮ ነው። ዛሬ ላይ እጅግ ከመብዛታቸው የተነሳ ጸረ ኤርትራ ስሜት ሁሉ እያደገ ነው በተራው ሕዝብ ዘንድ። ኢትዮጵያ የራሷ የእድገትና ማህበራዊ ችግር የላትም አላልንም። ነገር ግን የዛሬ 100 አመት ማለትም በምኒልክና በዘውዲቱ ዘመን ያዲስ አበባ ቤቶች 98/99% የሳር ቤቶች ነበሩ ። ይህው ዛሬ አዲስ አበባ የሳር ቤት ለቅንጦትና ለፎቶ መነሻ እንኳን አጥተናል ። አዲሳባ እስከነ ችግሯም ቢሆን ሜጋ ከተማ ሆናለች ። በእኔ እምነት እምዬ ምኒልክ ምነው ብቻዬን ተዋችሁኝ በሉ ኑ እዚህ ቤት እስራለሁ ምኒልክ ይሙት በል እያሉ ነጋዴውን የሳር ቤት እንዲሰራ እንዳልጎተጎቱ ዛሬ ለደቂቃ እንኳ ከመቃብራቸው ቀና ብለው አዲሳባን ከንጦጦ ማሪያም ወደ ፊት በር ቢመለከቷት ምንኛ ልባቸው በፍስሃ ይሞላ ነበር ።
የሮማው ቅኝ ገዥ የዛሬ 100 አመት የጠፈጠፋት አስመራ እሱ እንደ ሰራት በስብሳ መቅረቷና የጣይቱ ከተማ ያፍሪካና አለም ካፒታል መሆኑ ኢትዮጵያ በሮማን ስልጣኔ ዘመንም አንዷ ያለም ኃያል እንደ ነበረች ፣ ቀጥሎም የሮማው ቱስ ቱስን በአድዋ እንደ ቀጣችው ዛሬም የሮማው ቅሪት የሆነችው አስመራ ተረስታ የጣይቱ አበባ ማበብ መቀጠሉን ለመላው አለም ገሃድ እየሆነ ነው ።
በእኔ እምነት ኢትዮጵያ ያጠፋቻቸው 40ና 50 አመታት ለመድፈን ጥሩ አድርጋ እየተጣደፈች ነው ። አሁን አንድ ሁለት ነገሮች ቀርተውናል ፤ የራሳችን ብረት አቅልጠን የራሳችን ከባድ መኪናዎችና የህንጻ ከባድ ብርታ ብረት መስራትና የራሳችን መሬት ማዳበሪያ ማምረት ናቸው ። ቀጥለን የራሳችን ኮምፒዩተር ፣ ጦር መሳሪያና ሮኬቶች ማምረት ይሆናል ። ቁልፉ ብረትን መሰል የከፍተኛ ኢንዱስትሪ መሰረቶችን ማምረት ነው። የኤሌክትሪክ ኃይል ጉዳይ በመሰረቱ ድንቅ በሆነ መንገድ እየፈታን ነው።
የሚያሳዝነው ያገሪቱ ኢንዱስትሪ ከሚፈልገው በላይ ኤሌክትሪክ ስላመረትን የዛሬ ሁለት አመት በፈረቃ የነበረው ኮሬንቲ አሁን እነአቢይ መላ ከተማውን ጤፍ የሚያስለቅም ብርሃን ለቀውበታል ። ኤሌክትሪክና ብረት ያለው አገር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ውስጥ እንደ ገባ ይቆጠራል።

Oh boy oh boy!! This is too much for low-IQ parrots from Ethiopia. As statistics indicated you poor nation is not our league.
Numbers don't lie.
Case closed!
Numbers don't lie.
Case closed!
Zmeselo wrote: ↑09 Apr 2025, 14:45One can borrow billions from the world bank and build high rises, while the streets are full of beggars and prôstitutes and the rest of the country is still in the middle ages.
The most important thing is, to build the living beings in the country. Eritrea, is better than Ethiopia in every measurement.
![]()
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
Geberie, at least South Sudan is a legitimate state. Your people are being deported from Somaliland & Puntland, like a herd of cattle.
3000 year history, my behind!
3000 year history, my behind!

Abere wrote: ↑09 Apr 2025, 15:05Zemslo,
Camel herding Jeberti, think before you ink. At least ask yourself these
1) If Eritrea were better than South Sudan, why would Eritreans been refugee of South Sudan and competing the social services of South Sudan, Uganda, More Eritrean are drinking South Sudan and Ugandan water and use electricity.
2) Who in hell believes that there were 5,652 infant deaths in Eritrea province. In reality thousands are dying every day in Asmara itself alone, let alone in all Awurajs. Eritrea being inhabited by low lander nomadic illiterate, under 5 mortality is expected to be the highest. More than deaths, is there child birth replacing the declining population? Scary!
3) More importantly, does Eritrea have a government and office of statistics? We know that no body knows anything about Eritrea as far as metrics and accountability. Eritrea is text book of failed and pariah land.
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
The ni66erdom, is strong on this one.
Must be, either horsesh!t or geberie. 🤮
Must be, either horsesh!t or geberie. 🤮
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
You know nothing about the sea, like I know nothing about Pluto.
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
መጀመሪያ ልጅ ሳይወለድ እንዴት ይሞታል? የዘውዴ አርአያ ልጆች ከመከኑ ቆዩ!
Zmeselo wrote: ↑09 Apr 2025, 14:45One can borrow billions from the world bank and build high rises, while the streets are full of beggars and prôstitutes and the rest of the country is still in the middle ages.
The most important thing is, to build the living beings in the country. Eritrea, is better than Ethiopia in every measurement.
![]()
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
HoreseAss,
Why is that every video you show is taken at night? What exactly are you trying to hide? The ugly design! The impoverished people around these high-rises. Development is not measured by shining lamps and high-rises. I know, because I live in one of the most developed parts of the world. Most of Eurupeon cities do not allow high-rises. It is only backward peoples who consider it a sign of development. That is why Agames were building 4-5 storey building even in villages like wukro. So, if you think we are impressed with Addis where millions live the lives of dogs because of your corridors, then think again. They are just corridors in the sea of filth and poverty!

Last edited by sesame on 09 Apr 2025, 19:36, edited 1 time in total.
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
ፎቅ መስራት ኋላ ቀርነት አይደለም። በትክክል ከተሰራ፣ መሬትና መሰረተ ልማት ይቆጥባል። የአፍሪካ ከተማዎች ምሳሌ የአውሮፓ ወይንም የእስያ ከተሞች ሊሆኑ አይገባም። አፍሪካዊ ነው መሆን ያለባቸው።
በቻይና መብራት ማብለጭለጭና ነጭ ኖራ መቀባት ኋላ ቀርነት ብቻ ሳይሆን ልክስክስነትና አጭበርባሪነት ነው። ይኸንን መሰል ምስሎች የሚለጥፈው ጭልፊቱ ደግም ተክኖበታል።

sesame wrote: ↑09 Apr 2025, 19:20HoreseAss,
Why is that every video you show is taken at night? What exactly are you trying to hide? The ugly design! The impoverished people around these high-rises. Development is not measured by shining lamps and high-rises. I know, because I live in one of the most developed parts of the world. Most of Eurupeon cities do not allow high-rises. It is only backward peoples who consider it a sign of development. That is why Agames were building 4-5 storey building even in villages like wukro. So, if you think we are impressed with Addis where millions live the lives of dogs because of your corridors, then think again. They are just corridors in the sea of filth and poverty!
Re: ፊያሜታ ለምን 24/7 ኢ አር ላይ ፎቶ ይለጥፋል? መልሱ እነሆ!!!
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ፍጹም ኢትዮጵያዊ! ዘመዶቼ ጣሊያንን በአድዋ ላይ ተዋግተውታል ፤ ተመልሶ ሲመጣም ዋሻ እያደሩ ተዋግተውታል! እኔ በዘሬ ተገንጣይም የለ! የሻቢያ ተላላኪም የለ! የግብጽ ተላላኪም የለም! በሚቀጥሉት 5 አመታት ውስጥ አዲስ አበባ ውስጥ የጭቃ ቤት ሙሉ በሙሉ ይወገዳል! በሚቀጥሉት 5 አመታት ውስጥ ባዲስ አበባ እስለም የቆርቆሮ ሻክ አይኖርም!
እኔ የማያት ኢትዮጵያ እየሞተች ያለችው የድሆች ኢትዮጵያ ሳትሆን የነገዋን ኢትዮጵያ ነው! ለምን ቢባል እኔ ኢትዮ{ያዊ ነኝ፣ ፍጹም ኢትዮጵያዊ! የሻቢያ ግብጽ ተላላኪ የቀድሞ የሶላቶ አሽከሮች የኢትዮጵያን ፈገግታ እንዲለጥፉልኝ አልጠብቅም! አፍቃሬ ጣሊያን ለኢትዮጵያ መላክ ይመኝ ዘንድ የሚጠብቅ ኢትዮጵያ ነኝ ባይ አታላይ ዋሾ እራሱ ባዲሳባ መለወጥ ቆሽቱ የበገነ ድብቅ ከሃዲ ድብቅ አስመሳይ ነው!
አዲስ አበባ ታብባለች! ኢትዮጵያ እንደ ጸሃይ ትበራለች! አበቃሁ!