Re: "የፋኖ OLAና ህወሓት ጥምረት"
This is simply an insult to the intelligence of Amhara people! Marriage of Fano with OLF and TPLF is the most improbable thing in the universe. A prey and predators match? Who the hell is the match maker for this unlikely romantic relationships, I mean fatalistic ?!

Re: "የፋኖ OLAና ህወሓት ጥምረት"
ይህን ርዕስ ሳነብ ማመን ኣቅቶኝ ኣንድ ግዜ የሰማሁኝን ወሬ ኣስታወሰኝ።
ልክ ይሁን ኣይሁን ባላዉቅም ወሬዉ የኦነግ መሥራች መሪዎች የነበሩት በብዛት ከገዢዉ መደብ ነበሩ ይላል።
ምናልባት ከመጫ እና ቱለማ የተወለደዉ ኦነግ በላይ መጫ እና ቱለማ ለዚህ ተጠቃሽ ሊሆን ይችላል።
ካልዘነጋሁ ጃራ አባ ገዳም ያኮረፋ የገዢ መደብ ዉስጥ የነበረ ነዉ የሚል ታሪክ የሰማሁ ይመስለኛል።
ከየትኛዉም ጎሳ ቢሆን የገዢ መደብ ዉስጥ ሆኖ ነፍጥ እና መሬት ያልነበረዉ የገዢ መደብ አባል የነበረ ኣይመስለኝም።
የነፍጠኞች ልጆች ፓርላማ ዉስጥ በስነ ስርዓት ተወያይታችሁ የሕዝቡን ጥያቄ መልሱ ማለት ሲችሉ ወደ ኢዲዩ፣ ኢሕኣፓ፣ መኢሶን፣ ሕወሃት፣ ኦነግ እያሉ ተበታትነዉ ተመልሰዉ እየተቀራረቡ ይሆን ኣስባለኝ።
ኢትዮጵያም ዞራችሁ፣ ዞራችሁ፣ ለሁላች ሁም በቂ ነኝ፣ ኑ እና በስነ ስርዓት ተወያዩ እያለቻቸዉ ይሆን?

The tile should have said
ህውሀት ኦነግ እና አገው ሸንጎ ውህደት

ህውሀት ኦነግ እና አገው ሸንጎ ውህደት

Re: "የፋኖ OLAና ህወሓት ጥምረት"
using ethioforum, the mouth piece of weyane tplf as a source is not recommended. i don't listen to this channel and i refuse to contribute a penny enabling them to spew their propaganda.