Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
It is fact, Tigrians are mercenaries! They were ascaris in libya, now in sudan. They have no life!
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
ወፍ-አራሽ አብቅሎት የወይን ዘለላ፤
በአደባባይ ፌስታ በፋኖ ተበላ።
ወይን ተጨለጠ በደንብ ተንቃረረ፤
የቀረው አተላም ሱዳን ተባረረ፥
ካርቱም ጎዳና ላይ ታሪክ ሁኖ ቀረ።
ሰሊጥ እያለመ ብር እየቆጠረ፤
ወፍ-አራሽ ወያኔ አመድ ሁኖ ቀረ።
በአደባባይ ፌስታ በፋኖ ተበላ።
ወይን ተጨለጠ በደንብ ተንቃረረ፤
የቀረው አተላም ሱዳን ተባረረ፥
ካርቱም ጎዳና ላይ ታሪክ ሁኖ ቀረ።
ሰሊጥ እያለመ ብር እየቆጠረ፤
ወፍ-አራሽ ወያኔ አመድ ሁኖ ቀረ።
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
ድሮም ለምግብ ነበር የሚመጡ እኛጋ
ዛሬ መምጣት የለም መንገዱም ተዘጋ
ወልቃይት የመግባት ህልማቸው ተወጋ
የአውሬነታቸው ጥግ፣ ወጥቶ ተዘረጋ
ዛሬ መምጣት የለም መንገዱም ተዘጋ
ወልቃይት የመግባት ህልማቸው ተወጋ
የአውሬነታቸው ጥግ፣ ወጥቶ ተዘረጋ
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
ድሮ ለምግብ ነበር፤ አሁን ግን ምግበይ፤
ሓሳዊ ፋኖዎች አገር አስገንጣይ፤
ማፏጭት ይዘዋል እነ አንድነን ባይ::
የላም ጊደር እና የጅብ ጓደኝነት፤
ወልቃይት ሲደርሱ ሆድቃ ለመስጠት::
ዩቲዩቡ ሁሉ የሚያሟርተው፤
ምግበይ ፋኖ ሲመራቸው ነው።
ሰርገኛው ዝንጀሮ፤ ዝንጀሮው ሙሽራ
ሙሽሪት የጅብ ልጅ - ጅብ ቤት ተሞሽራ
ሆ! ብሎ ከጅብ ቤትገብቶ በፉከራ፤
ዝንጀሮው ተበላ ሁሉም በየተራ።
የምግበይ ጋብቻ ይሁኑ ካልቀረ፤
ስህተት ነው ብላችሁ ንገሩኝ ለአበረ።
ነገሩ የገባት አንድት ብልህ ጦጣ፤
ግራ ቀኝ ታያለች ከዛፏ ላይ ወጥታ፤
ሸዋ ትልቁን ግንድ አድርጋ መከታ።

የዩቱቡን እማ፣ ኧረተወው ስንቱ
ብዛቱ የበላችው ፣ስንቱን ዘረፈችው
ፋኖ ነኝ እያለች ፣ አገው ሸንጎይቱ
99 ፐርሰንቱ የዩቱብ ሺድዮ
አገው ሸንጎ እና፣ ጋላ ተቆጣጥሮት
ያስብል የለ አጀብ፣ ያስብል የለ ወዮ
እስክንድር ባይመጣ ፣ባጭር ዝናር ታጥቆ
ሸንጎም አይጋለጥ አማራም አይነቃ ርቆ
በጅቧቤት ድግስ ያልቅ ነበር ታንቆ
ጀግና ልጅን ባይወለድ የሚይስብ አርቆ!!!
Abere wrote: ↑02 Apr 2025, 12:44ድሮ ለምግብ ነበር፤ አሁን ግን ምግበይ፤
ሓሳዊ ፋኖዎች አገር አስገንጣይ፤
ማፏጭት ይዘዋል እነ አንድነን ባይ::
የላም ጊደር እና የጅብ ጓደኝነት፤
ወልቃይት ሲደርሱ ሆድቃ ለመስጠት::
ዩቲዩቡ ሁሉ የሚያሟርተው፤
ምግበይ ፋኖ ሲመራቸው ነው።
ሰርገኛው ዝንጀሮ፤ ዝንጀሮው ሙሽራ
ሙሽሪት የጅብ ልጅ - ጅብ ቤት ተሞሽራ
ሆ! ብሎ ከጅብ ቤትገብቶ በፉከራ፤
ዝንጀሮው ተበላ ሁሉም በየተራ።
የምግበይ ጋብቻ ይሁኑ ካልቀረ፤
ስህተት ነው ብላችሁ ንገሩኝ ለአበረ።
ነገሩ የገባት አንድት ብልህ ጦጣ፤
ግራ ቀኝ ታያለች ከዛፏ ላይ ወጥታ፤
ሸዋ ትልቁን ግንድ አድርጋ መከታ።
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
የትኛው ወያነ(ኔ) ? በ 1983 በረከት አማራን አባዱላ ኦሮሞን ይወክላሉ ብሎ አራት ኪሎ የገባው ወያኔ ? ከሞተ የሰነበተ መሰሎኝ። ወይስ ፊደራሊዝምን አድናለሁ ብሎ መቀሌ የመሸገው አቢይ ወደ ስልጣን እንደመጣ። እሱም አለ ማለት አይቻልም። የዛ ፓለቲካ ፈሊጥ የ ኦሮሞ ፅንፈኞችንም ያካትት ነበር። Eden ፉንቅ ይዛት የነበረው በቀለ ገርባም የፓለቲካ ጡረታ የወጣ መስሎኝ። ታዲያ ስለ የትኛው ወያኔ ነው እያወራን ያለነው።
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
What world do you live in
Getachew reda is in Arat killo now

Getachew reda is in Arat killo now
Affable wrote: ↑02 Apr 2025, 14:50![]()
የትኛው ወያነ(ኔ) ? በ 1983 በረከት አማራን አባዱላ ኦሮሞን ይወክላሉ ብሎ አራት ኪሎ የገባው ወያኔ ? ከሞተ የሰነበተ መሰሎኝ። ወይስ ፊደራሊዝምን አድናለሁ ብሎ መቀሌ የመሸገው አቢይ ወደ ስልጣን እንደመጣ። እሱም አለ ማለት አይቻልም። የዛ ፓለቲካ ፈሊጥ የ ኦሮሞ ፅንፈኞችንም ያካትት ነበር። Eden ፉንቅ ይዛት የነበረው በቀለ ገርባም የፓለቲካ ጡረታ የወጣ መስሎኝ። ታዲያ ስለ የትኛው ወያኔ ነው እያወራን ያለነው።
Re: አበረ ወያነ ተቀብረዋል ሲለን ከሱዳን በኩል እንዴት ብቅ አለ?
በእርግጥ ነው ወያኔ ተቀብሯል ግን ታጭዶ በአለቀ የወያኔ ማሳ ላይ ቁሞ አልቃሽ ወይም ቃርሚያዎች አሉ። አሁን በወፍ-አራሽ (ዘራሽ) የትም በረው ያመለጡት ማለቃቀሳቸው አይቀርም። እንድሁም የግጭት ካፊያ ዝናብ ከወረደም ቃርምያ ቁሞ አልቃሾቹ አለን አለን ብለው ለመብቀል ይሞክራሉ ግን ይደርቃሉ። የወያኔ ዕጣ ተዘግቷል አባይ ትግራይ ካርታ ( ሃላፊ የሚለቀልቀው ተቀዳዷል)። ሆኖም ግን ወያኔ ያለ አስመስለው ነፍስ-አልባ አሻንጉሊት እያሳዩ ኢትዮጵያን እያለቡ ሊያፈርሱ የሚቋንጡ ኦነጎች 4 ኪሎ ይገኛሉ።ብልጽግና-ኦነግ ይባላል። አሁን በእራሳቸው አንደበት ተረኛነን እንዳሉት ተራ ቁሞ አልቃሽ የሚሆኑ ኦሮሙማዎች ናቸው። ፌይልድ ማርሻል ጁላ ተረኝነት ምን ይጠላል አይደል ያለው - ሲቀምሰው ያውቀዋል። ለነገሩ ብዙዎች ኦሮሙማ የጦር አበጋዞች ታጭደው ረግፈዋል።
Affable wrote: ↑02 Apr 2025, 14:50የትኛው ወያነ(ኔ) ? በ 1983 በረከት አማራን አባዱላ ኦሮሞን ይወክላሉ ብሎ አራት ኪሎ የገባው ወያኔ ? ከሞተ የሰነበተ መሰሎኝ። ወይስ ፊደራሊዝምን አድናለሁ ብሎ መቀሌ የመሸገው አቢይ ወደ ስልጣን እንደመጣ። እሱም አለ ማለት አይቻልም። የዛ ፓለቲካ ፈሊጥ የ ኦሮሞ ፅንፈኞችንም ያካትት ነበር። Eden ፉንቅ ይዛት የነበረው በቀለ ገርባም የፓለቲካ ጡረታ የወጣ መስሎኝ። ታዲያ ስለ የትኛው ወያኔ ነው እያወራን ያለነው።