Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 13056
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ራያን አሳልፎ የሰጠው በአገው ምህረት ወዳጆ የሚመራው የባአዴን የአገው ቡድን። አይይይይ አገው misraq ቅቅቅቅ

Post by Tog Wajale E.R. » 01 Apr 2025, 09:47

☆ Chigaram Chigray Aggames ☆!!
☆ You Would Never Ever Dare To Shoot A Bullet ☆!!
☆ Let Alone The High Tech Drones ☆!!
☆ The Galla/Bantu Ebbettu Gurrage Leader ☆!!
☆ Received Stern Warning From Mighty Shaebia ☆!!
☆ GurrAa Bichaa ☆!! Only Cheap Worthless Talk☆!!

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ራያን አሳልፎ የሰጠው በአገው ምህረት ወዳጆ የሚመራው የባአዴን የአገው ቡድን። አይይይይ አገው misraq ቅቅቅቅ

Post by Abere » 01 Apr 2025, 10:22

I have been wondering all this long what the hell Mire Wadajo doing against expelling TPLF settlers in Raya Korem and Alamata. Raya Korem Alamata should have been red-line for Fano. And all Woyane squatters should have been sent back.

Union
Senior Member
Posts: 11589
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ራያን አሳልፎ የሰጠው በአገው ምህረት ወዳጆ የሚመራው የባአዴን የአገው ቡድን። አይይይይ አገው misraq ቅቅቅቅ

Post by Union » 01 Apr 2025, 12:31

አገው ሸንጎ misraq ምህረት ወዳጆን አትንኩብኝ እያለች ሌሊት እና ቀን የምትጮኸው ምህረት ወዳጆ አገው ሸንጎ ስለሆነ ብቻ ነው የምንለው ለዚህ ነው።

Abere wrote:
01 Apr 2025, 10:22
I have been wondering all this long what the hell Mire Wadajo doing against expelling TPLF settlers in Raya Korem and Alamata. Raya Korem Alamata should have been red-line for Fano. And all Woyane squatters should have been sent back.

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ራያን አሳልፎ የሰጠው በአገው ምህረት ወዳጆ የሚመራው የባአዴን የአገው ቡድን። አይይይይ አገው misraq ቅቅቅቅ

Post by Abere » 01 Apr 2025, 12:37

ሸሪክነቱ ከውጥኑ መዳረሻው ሂሳቡ ያልተቆረጠለት በመሆን የአማራ ህዝብን ከፍተኛ ዋጋ በተደጋጋሚ ሲያስከፍለው ኑሯል። ብዙ ወደ ኋላ ሳንርቅ በቅርቡ አማራ በከንቱ ተስፋ ብቻ አብይ አህመድ ወያኔ ከተመደሰሰ በኋላ የአማራ ህዝብ የዘመናት ጥያቄ ይመልሳል በሚል የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ ጦርነቱ በድል በተጠናቀቀ ማግስት በአማራ ህዝብ ላይ አብይ እያወረደ ያለውን የጦርነት ዶፍ መጥቀስ በቂ ነው።

የአማራ ህዝብ የሚታገለው ለወያኔ ወይም ለኦነግ ህልውና ነው እንዴ? ወይስ ለሻዕብያ ህልውና? የህልውና አደጋ ለበርካታ አስርት አመታት የተደቀነበት የአማራ ህዝብ ነው እኮ።

የአማራን ህዝብ እና እርስት ነጥቄ ወስጄ እገነጠላለሁ ያሚለው እኮ ወያኔ ነው። ታዲያ አማራ ይህን የጥፋት ሃይል በምን ሂሳብ ነው የሚደግፈው? እንደዚህ ያሉት ሳላሣዊ ብአደኖች ይባላሉ።

በእውነት የዚህ አላማ ደጋፊዎች ደግሞ አማራ ሳይሆኑ የአማራ ጭምብል ያጠለቁ፤ የአማራ ቁስል ቁስላቸው ያልሆነ - በአማራ ቁስል እንጨት የሚያስገቡ ናቸው። እነኝ ህ ሰዎች ጠጉረ-ልውጥ (although they are Ethiopian, but are outside of Amhara region) የሆኑ በአማራ ላይ የሚቀልዱ ናቸው። በረከት ስምዖን፤ተፈራ ዋልዋ ወዘተ አማራ ሳይሆኑ በወያኔ ጭብርብሮሽ በአማራ ላይ የተሾሙ ምስለኔዎች ነበሩ። አሁንም አሉ፤ በ3ኛው የብላኔ (የውሸት በአድን ፋኖ) ውስጥ ተሰግስገው የአማራ ስቃይ የተሰማቸው መስለው የሚቀልዱ የወያኔ እና ሻዕብያ፤ ኦነግ አስፈጻሚ እና አስተኳሾች ሞልተዋል።

OBANG wrote:
01 Apr 2025, 11:57

Post Reply