Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16606
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 31 Mar 2025, 13:54
.
.
.
እንሽላሊቱ እስክንድር የሚመራው ድርጅት ዛሬ ሁለት ግዙፍ ክፍለጦሮችን አጥቶአል፥፥ እነዚህ ሁለት ክፍለጦሮች ለሕዝባችን እንድነት ጠንቅ የሆነውና አማራ አንገቱን እንዲያነሳ የማይፈልገው የእስክንድር ነጋ ሕዝባዊ ድርጅቱ ነው ብለው ወጥተዋል፥፥
የደቡብ ተወላጅ የሆነው ወንድማችን እንጥሌ ይህ ዜና ይረብሸዋል፥፥ ዛሬ ሸዋ ላይ አውራ ጣቱን ስለቆረጥን
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16606
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 31 Mar 2025, 14:33
ደቡቤው Abere
እስክንድር ከፋፋይ ነው ብለው ከሱ ጋር ግዜ ያጠፉት እና አሁን ሕዝብ ይቅርታ የጠየቁትን ከላይ ተመልከት፥፥ በጥባጩ እስክንድር ከእንግዲህ አይወክለንም ብለዋል፥፥ ችግር ካለህ ሸዋ የአንበሶቹ መንደር ውረድና ተከራከር፥፥ የሆንክ ተቅማጣም፥፥ የቀረው ተስፋህ እስክንድርን ደቡብ ውሰደውና አብረሀው ታገል፥፥ ሞላጫ ሌባ ሁላ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Mar 2025, 14:53
Marc Rubio ዳግማዊ ፕሪቶሪያ ድርድር እንድደረግ ጥሪ አቅርቧል ይባላል። የመጀመሪያ ፕሪቶሪያ ላይ ያልተሳተፋችሁት ስልሣዊ ብአድኖች አሁን እድል አገኝታቻኋል። በዙዎቻችፉ እንደ ቀለጠ ሞላ ሚንስትር ቦታ ይሰጣችኋል አብይ አህመድ። አንችም የሴቶች እና የህጻናት ጉዳይ ሚንስተር ትሆኛለሽ።
ግን ስለ ደብብ ብዙ ታወሪያለሽ፤ የሰሜኖቹን ሻዕብያ እና ወያኔ እርዳታ እየለመንሽ ነው ወይስ ሻዕብያ/ወያኔ ስለሆንሽ? የደቡብ ህዝብን ሳትዘልፊ እኮ ጠፍ ብለሽ ወያኔ እና ሻዕብያን እባካችሁ እርዱኝ መለት ትችያለሽ። የብአድን ነገር ሎሌነት ይናፍቃቸዋል
የእናንተው ብ አደን አለምነህ መኮንን በአማራ በሚሳለቅበት ዘመን እና የአማራ ምድር የወያኔን ጨርቅ ስታውለበልብ የጀግኖቹ እና ጽኑ ኢትዮጵያዊያኖቹ ደቡቦች ግን የኢትዮጵያን ቅድስት ሰንደቅ አላማ ( አረንጓዴ፤ቢጫ ፤ቀይ) ብቻ ከፍ አድገው ያውለበለቡ ናቸው።
አሁን በአንቺ ቤት እነ አለምነህ መኮንን እና ገዱ አንዳርጋቸው ታጋይ ፋኖዎች ናቸው። አጭበርባሪ - ሻዕብያ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው እያልሽ የምትዘላብጅ።
https://www.facebook.com/Meyesaw.selam/ ... 238237900/
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16606
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 31 Mar 2025, 15:40
ደቡቤው አበረ
ደቡቤ ማለት ስድብ አይደለም፥፥ ሴሜናዊ ፥ ምስራቃዊ ወይንም ምእራባዊ እንደማለት ነው፥፥ አቅጣጫን እና ሕዝብ አሰፋፈርን ያሳያል፥፥ የበታችነት ስሜት እያሰቃየህ ይመስላል፥፥ ለምሳሌ እኔ ምስራቅ ነኝ፥፥ የምስራቅ አማራን ጠንሳሽ ነኝ፥፥ ምስራቅ አማራ የተጠነሰሰው ወሎ ቤተ አማራ ነው፥፥ የቀረውን እየገረፍኩህ እነግርሃለሁ፥፥ እኛ ደቡቤዎችን እንዲደግፉን እንጂ መሃላችን ገብተው እንዲያምሱና እንዲፈተፍቱ አይደለም፥፥ ደቡቤ ስል ከአማራ የተደቀሉትን ማለቴ ነው፥፥ For example (You and union)
እነዚህ አማራነት የማይሰማቸው የዜጋ ተንከሲሶች አማራን ሲያስበሉት ኖረዋል፥፥ ግንቦት ሰባት በሚል ካባ ውስጥ ነበሩ፥፥ እንደ ነቀርሳ ነቅለናችሁም በአብይ አህመድ ፍቅር አብዳችሁም ከኛ ተለይታችሁ ነበር፥፥ አሁን ግን እንደ አረጀ ጅብ እየተልከሰከሳችሁ አስቸግራችህዋል፥፥ ተውት አማራን የራሱ መሪዎች አሉት ደም እየከፈል ያለውም የራሱን ልጆች ነው፥፥ በዚህ ውስጥ እናንተ ደጋፊ መሆን እንጂ በጥባጭ መሆን የለባችሁም፥፥ እስክንድራችሁን ወስዳችሁ ሐዋሳ ወይንም ዲላ ላይ ከንቲባ አድርጋችሁ ሹሙት፥፥ እኛ አንፈልገውም ስንል ፍላጎታችንን ማክበር አለባችሁ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Mar 2025, 16:01
Misraq አመለካከትሽ ገና ጥጃ ነው። አድሮ ጥጃ ነሽ። አማራነኝ ስላልሽ አማራነሽ ብሎ የሚያምንሽ አይኖርም። ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ እንደ ሳልሣዊ
ብአድኖች ድውይ ራዕይ የለውም። የእናንተ ራዕይ ቢበዛ አሜሪካ ከኦሮሙማ ጋር አደራድራችሁ ጥቂት የሚኒስተርነት ወንበር ማግኜት ነው።
ነገሩ እኮ ግልጥልጡ ወጥቷል - ትግላችሁ ለወንበር እንጅ ለፍትህ አይደለም። ግን አይሳካላችሁም።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16606
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 31 Mar 2025, 16:04
ደቡቤው አበረ
እንዴ ማን ሆነና ከአብይ አህመድ ጋር አስረሽ ምቺው ሲጨፍር የነበረው፥፥MOU ብሎ አስደነሰህ ሶማሊላንድን የሚያመጣ መስሎህ፥፥ አሰብ አሰብ ብሎ Poll Dance አስደነሰህ አንት የወንድ Shርሙጣ፥፥ አማራ እማ ብትሆን እንደዚህ ለአብይ አትውረገረግም ፥፥ የሆንክ ደደብ ልፍስፍስ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Mar 2025, 16:27
የሻዕባያ ተከፋዮች ስለሱማሌ ስንት ሺ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተቀምጠው ያገባናል ብለው ሲንጫጩ እኛ ግን አያገባንም እያልሽን ነው። ቀንደኛ ሻዕብያ ነሽ። አብይ አህመድን መቃወም ከሱማሌ ጋር ምን አገኛኘው? አብይ አህመድን ለመቃወም ከፈለግሽ ባህር-ዳርን ለአልሲሲ ስጭ እና መፈንቅል ያድርግልሽ። አበረ በመርህ ደረጃ እንጅ ግለሰብን በመደገፍ እና በመጥላት ላይ የተመረኮዘ የደንቆሮ ጩኸት አይጮህም። ሻዕብያ ከፍሎሻል ጩኺ። አዎ አሰብ የኢትዮጵያ አካል ነው። ኢትዮጵያ ከማንኛምው አገር ጋር ሉአላዊ እንደመሆኗ መጠን የባህር ሃይል ለማቋቋም መብቷ የተጠበቀ ነው። ለሻዕብያ እና ግብጽ እይጮህሽ ነው? በአሰብ ወደብ እኮ የሚገባው ጨው፤ ዘይት፤ ጨርቅ ወዘተ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጎጆ ይገባል፡
Your arse is superficially thinking to please stone age Shabia
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16606
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 31 Mar 2025, 16:30
ደቡቤው አበረ
MOU ከምን ደረሰ፥፥ ጨፍረህ እንደነበር ትዝ ይለኛል
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 31 Mar 2025, 17:04
የግሮሰሪ የቲማቲም እና ብርቱካን ዝርዝር መሰለሽ እንደ ሮጠሽ ሂደሽ ሮጠሽ የምታመጪው።
ኢትዮጵያ አውራ የቀይ ባህር አገር የማድረጉ ስራ ከማይታጠፍበት ደረጃ ላይ ስለደረሰ ምድረ አስመሳይ የግብጽ እና ሻዕብያ ተከፋይ እያንጫጫሽ ይገኛል። የአስተናግር ቅጠል እንደ በላች ፍዬል ለምን ጉዳዩ አቅለበለበሽ?
ነገሩ ወዲህ ነው - አይቀሬ መሆኑን ስለተረዳሽ ሆድሽ ውስጥ ያለው ቅዘን ነው ሆድሽን እየቆረጠሽ የምጮኺው።
Abere speaks of his mind. Almighty God is his only boss in this planet and beyond. Never imagine Ethiopia without taking back its natural port of Assab - you can f@rt up and down dressing up fake mask of being Amhara, etc.
Misraq wrote: ↑31 Mar 2025, 16:30
ደቡቤው አበረ
MOU ከምን ደረሰ፥፥ ጨፍረህ እንደነበር ትዝ ይለኛል