Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14793
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የDDT እና Revelation የመረጃ እስጥ -አገባ በህዝብ ፍርድ አሰጣጥ ማን ርቱዕ ሆነ? DDT አማርኛ AI ጠቅሞ ብርቱካንን t አስልጥኖ በሚፈልገው እያናገራት፤Revo ደግሞ ወረቀት...

Post by Abere » 30 Mar 2025, 10:24

የDDT እና Revelation የመረጃ እስጥ -አገባ በህዝብ ፍርድ አሰጣጥ ማን ርቱዕ ሆነ? DDT አማርኛ AI ጠቅሞ ብርቱካንን t አስልጥኖ በሚፈልገው እያናገራት፤ Revo ደግሞ ወረቀት እና ሞኝ የያዘውን አይለቅም እንድል ወደ ኋላ ሂዶ ብርቱካን ተማሪ ሁና ጾታ ጥቃት እንደ ደረሰባት ከጥቃቱም ያልተፈለገ እርግዝና ሰለባ መሆኗን ያስረዳል።

What would the role AI look like its relevance before the court? What would its ethical implication look like?