Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18434
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 28 Mar 2025, 15:08
የፋኖ ተስፈኛች ነገሩ እይገባቸው
ሽፍታ ድል አይቀናው ሽብር ነው ስራቸው
ዘመነ መሳፍንት በአማራ ክልል
አዘቅት ላይ መስመጥ ከዚያም መንከባለል
ኢሳያስ ከሰረ ግብፅም እንከፍ እንከፍ
ፋኖዬን ያመነ መቸውንም አያተርፍ