Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 13825
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ባለቤት አቶ አማን ፍስሐፅዮን የብርቱካንን ጉዳይ አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Post by Abere » 28 Mar 2025, 14:12

ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ በተገኜው አጋጣሚ እውነት ለአደባባይ የሚያበቁ እጅግ ደፋር እና ጀግኖች ናቸው። በማግስቱ ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል እየተረዱ። ይህ ሰው የተተፋውን እውነት መልሶ ውጦ በአፈ-ሙዝ ተገዶ ውሽት ለመቀባት የሚየደርገውን መንገታገት ከአንደበቱ ላይ ማየት ይቻላል። እኔ የሰውየውን ሁኔታ ሳይ ለማስተባበል የሚሞከረው ጉዳይ የበለጠ ፍጹም እውነት ስለመሆኑ ተጨማሪ ማጠናከሪያ ነው የሆነልኝ።

Post Reply