Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16997
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Axumezana » 28 Mar 2025, 10:13

ረግረግ ውስጥ ሃይሉን ጨርሶ
በአድማ በታኝ ተቆላ ፈራርሶ
ቢመለስ ይሻላል ለጠበንጃው ተክሶ

Odie
Member
Posts: 3843
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Odie » 28 Mar 2025, 10:20

ሚቄኛ :lol:

ወያኔ ለ OPP ስለገበረ
ፋኖ ስለፀና

ጨርቅህ ልትጥል ነው :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15014
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Misraq » 28 Mar 2025, 10:26

መገርሳና ጋዲሳ ፥ ሚዴቅሳና አፍራሳ
ብላ አሉት ወያኔን ፥ የበቆሎ ጨጨብሳ
ወያኔም ደስ ብሎት ፓንቱን አወለቀ
መገርሳም አጋድሞ ወያኔን አነቀ
ጋዲሳም ተጣድፎ ሱሪውን አወለቀ
አለቀ ተጠናቀቀ ወያኔም ፎነቀቀ

Abere
Senior Member
Posts: 13635
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Abere » 28 Mar 2025, 10:51


የ2 ትይዩ ዓለማት ፍጥረታት

ወያኔ እራቁቷን - መንገድ ላይ ተሰጥታ፤
ድረስ ኡ! ኡ! ባይዴን ድረስ የእኔ ጌታ፤
ሲያቀብጠኝ ማይ ካድራ ጀምሬ ጫዋታ፤
አማራ ጨረሰኝ ትንፋሸ ተረታ፤
ድረስ የኔ ጎይታ! የወይን አለኝታ።

ብላ ስትቀላምድ ኡኡታዋን ሰምቶ፥
ሀመርን ሰደደው ስንዴውን ሸምቶ፤
ስቃይ ማስታገሻ ፕሪቶሪያ ወግቶ።

ስቃይ ማስታገሻው ፕሪቶሪያ ረክሶ፤
ጆባይደን ተሽሮ የወይን በሽታ እንደገና ብሶ፤
ክብር አጥታ ተዋርዳ ፊቷም አመድ ለብሶ፤
የወያኔ ነገር መጨረሻ ለቅሶ።

የጠሉት ይወርሳል- የፈሩት ይደረሳል ፤
ተነሳ አንበሳ ፋኖ ሰርቶ ገድል፤
የአፍሪካ ትልቅ ሀይል ግዙፍ ሰራዊት፤
ፋኖ ሁኗል ዜና በእያንዳንዱ ቤት፤
ኃያላን መንግሥታት ይከታተሉታል በአጽንዖት ግርምት፤






Axumezana
Senior Member
Posts: 16997
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Axumezana » 28 Mar 2025, 15:03

የፋኖ ተስፈኛች ነገሩ እይገባቸው
ሽፍታ ድል አይቀናው ሽብር ነው ስራቸው
ዘመነ መሳፍንት በአማራ ክልልም
አዘቅት ላይ መስመጥ ከዚያም መንከባለል
ኢሳያስ ከሰረ ግብፅም እንከፍ እንከፍ
ፋኖዬን ያመነ መቸም አያተርፍ

Abere
Senior Member
Posts: 13635
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን የሰለቸን የፋኑዬ ረግረግ ውስጥ ዘጭ ዘጭ ነው!

Post by Abere » 28 Mar 2025, 15:15


ትግሬ ደግሞ ምን ስትራቴጅክ ጥላት አለው? ምን ስጠኝ ተብሎ አምባጓሮ ይነሳበታል? የትግሬ ጠላት ወያኔ ብቻ ነው።

Post Reply