Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35732
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Horus » 28 Mar 2025, 01:00

Secretary Rubio’s Call with Ethiopian Prime Minister Abiy
March 27, 2025
The below is attributable to Spokesperson Tammy Bruce:
Secretary of State Marco Rubio spoke with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed today. The Secretary and Prime Minister discussed the desire to strengthen the bilateral relationship around mutual priorities, including stability in the Horn of Africa. The Secretary reaffirmed U.S. support for a peaceful and prosperous Ethiopia.

Let's decode it.
Topics of discussion:
1. Strengthen Bilateral relationship
2. Stability in the Horn of Africa
3. Support peaceful & prosperous Ethiopia

US-Ethiopia relations has been on the decline since the fall of TPLF. Now thanks to the removal of Democrats from power relations can be jump started including AGOA.

I am sure Abiy Ahmed asked USA to support our quest for Sea Access.

Horn stability definitely included Somalia, South Sudan, Sudan and Ethio-Eritrean possible war.

Peaceful Ethiopia definitely included TPLF, Pretoria, FANO and OLA.

The shortness of the official statement tells that there were a lot things talked about and very little mutual agreement.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17202
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Fiyameta » 28 Mar 2025, 01:27

Are you sure you want to know what Secretary Marco Rubio said to Banda Abiy Ahmed? :P :P Lets start with what POTUS said first... shall we? :P :P :P

Union
Senior Member
Posts: 11569
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Union » 28 Mar 2025, 03:39

I love the last photo :lol: :lol:
Except, it's horus's photo from 60 years ago when he was a silte listro :lol:
Fiyameta wrote:
28 Mar 2025, 01:27
Are you sure you want to know what Secretary Marco Rubio said to Banda Abiy Ahmed? :P :P Lets start with what POTUS said first... shall we? :P :P :P

Misraq
Senior Member
Posts: 15051
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Misraq » 28 Mar 2025, 10:01

Horus and Union (እንጥሌ)

የተጣላችሁ መስላችሁ ድራማ እየተወናችሁ ነው፥፥ የላካችሁት አገዳ ብትንትኑ እየወጣ ነው፥፥ :lol: :lol:

Image

Abere
Senior Member
Posts: 13670
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Abere » 28 Mar 2025, 15:29

I think this is just business as usual, standard diplomatic relation talks ,when a new leadership assumes power.
Horus wrote:
28 Mar 2025, 01:00
Let's decode it.
Topics of discussion:
1. Strengthen Bilateral relationship (standard diplomatic rhetoric)
2. Stability in the Horn of Africa (standard diplomatic rhetoric same old promise)
3. Support peaceful & prosperous Ethiopia. ( This one is completely untrue. Abiy Ahmed is part of the problem, he will never be a solution. Wait for sometime, he could be asked to resign ( H/Mariam Desalegn) or get a one-way ticket like Mengistu H/Mariam)

Horus
Senior Member+
Posts: 35732
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Horus » 28 Mar 2025, 21:30

Abere wrote:
28 Mar 2025, 15:29
I think this is just business as usual, standard diplomatic relation talks ,when a new leadership assumes power.
Horus wrote:
28 Mar 2025, 01:00
Let's decode it.
Topics of discussion:
1. Strengthen Bilateral relationship (standard diplomatic rhetoric)
2. Stability in the Horn of Africa (standard diplomatic rhetoric same old promise)
3. Support peaceful & prosperous Ethiopia. ( This one is completely untrue. Abiy Ahmed is part of the problem, he will never be a solution. Wait for sometime, he could be asked to resign ( H/Mariam Desalegn) or get a one-way ticket like Mengistu H/Mariam)
አበረ፣
በአቢይ አህመድ ላይ ያሻህን ትንበያ ማድረግ መብትህ ነው። ግን ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ በምድር ላይ ካሉ ሃቆች የተያያዘ ግምት መስጠት የግድ ይለናል። አሜሪካ ዛሬ የተለየ ፖሊሲ ነው ያላቸው። ማንኛውንም ነገር አሜሪካ ትቅደም በሚል መርህ ላይ የተመሰረተ ነው።

ዛሬ ትልቁ ያሜሪካ ፍላጎት በኢትዮጵያ አቢይ ገዛ ወይም ወያኔ፣ ፋኖ ገዛ ወይም ኦላ አይደለም። አሜሪካ ቀይ ባህር ጽጥ ማድረግ፣ ሁቲ የተባሉት የመኖችን መምታት ፣ አይሲስና አልሻባብ የተባሉ አሸባሪዎችን ማስወገድና ቻይናን ካፍሪካ ቀንድ መግታት ናቸው ያሜሪካ አሁናዊ ብሄራዊ ጥቅምና ፖሊሲ።

በተረፈ የሱማሌ ፣ የደቡብ ሱዳን ፣ የሱዳን ቀውስ በፕሮክሲ አማካይነት ለማስታገስ ይፈልጉ ይሆናል። ለምሳሌ ሩቢዮ ዊሊያም ሩቶን ደውሎ ያነጋገረው ስለሱዳን ነው። ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ጦርነት ከሄዱ ቀይ ባህር ስለሚታወክ ስለዚያ ጉዳይ ተነጋግረው ይሆናል።

የአባይ አስተዳደር ግብጽ በየቀኑ አሜሪካንን ስለምትማጸን ሩቢዮ ስለግድባችን አንስቶ ሊሆን ይችላል። ይህ ከሆነ ደሞ ያቢይ መልስ ሁሉም ያውቀዋል ፣ መልሱ ኢትዮጵያ ከግብጽ ለመነጋገር ምንግዜም ዝግጁ ነች የሚል ነው ።

አንድ ፈጽሞ የረሳሃው ነገር ግን ኢትዮጵያና እስራኤል እያደረጉት ያለውን ጨዋቻ ለዋጭ ስምምነት ነው። የአባይን ግድም የምንጠብቅበት ጸረ አይሮፕላንና ሚሳይ መከላከያ የሰጡን እና ምናልባትም አጠቃቀሙን የሚያቁት አስራኤሎች ናቸው ።

እስራኤል የቀይ ባህል ኃይል ሆና ጸረ እስራኤል ኃይሎችን መከላከት ነው ፍላጎትዋ! ይህ ደሞ የትራምና ሩቢዮ አላማ ነው ። አቢይ አህመድ ካሜሪካኖች የሚኖርበት ግፊት ከስልጣን ወረድ የሚል ሳይሆን ከቻይናና ሩሲያ ወጥተህ ካሜሪካ ጋራ ቁምና የቀይ ባህር በር እናስከፍትልሃለን የሚል ነው የሚሆነው ።

የአንተ መነሻና መድረሻ የነገሮች መመልከቻህ ፋኖ ስለሆነ ፣ ስለፋኖ ተነጋግረው ከሆነ ምን እንደ ነበረ ለመገመት ሪኬት ሳይንስ አይሻም ፤ ተደራደሩ የሚል ነው ። ድርድር ደሞ ከወዲሁ በአውሮፓ ሕብረት አማካይነት እየተደረገ ነው ! በቃ ! ያቢይና ፋኖት ዉጊያ የሚጠናቀቀው በድርድር ነው ። ይህቺን ቃሌ አትርሳት! ዛሬ ላይ ግን አሜሪካ አቢይ ፋኖና ኦላን የማደራደር ስራ ላይ ናቸው የሚለው መረጃ ያሻዋል! ይህ የባይደን አገዛዝ ስላልሆነ።

በእርግጠኝነት ስለ ኤ አይ ዲ በዝርዝር ተነጋግረዋል ። ለዚህ ደሞ የአቢይ መልስ ይታወቃል ። ሰሞኑን አዲስ ታክስ ደንግገዋል ፤ የታክሱ አላማ አሜሪካ ያቋረተውን እርዳታ መሸፈኛ ነው። ስለዚህ አሜሪካ የአለም ባንክን ብድር እየፈቀደች ፣ የድሮ ብድር ሽግሽኝ እየደገፈችና ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባላ እንድትሆን እየደገፈች እያለቻቢይን ከስልጣን ለማውረድ እየሰሩ ነው የሚለው ከምኞት አያልፍም ።

አለያም ጭብጥ መረጃ ማሳየት የግድ ይልሃል

Happy Friday.

Abere
Senior Member
Posts: 13670
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Abere » 29 Mar 2025, 19:25

ሆረስ፤
እንደ እኔ አሜሪካ የሚቀያየር ጥቅም ሳይሆን ጥቅሟን ለማስጠበቅ ሰዎችን መቀያየር ስልት ነው ባህሏ። 3ቱ ( ኦነግ፤ሻዕብያ፤ ወያኔ) አስፈላጊ እና ተፈላጊ ናቸው። ባልና ሚስቱ ሊተዋወቁ ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ እንድሉ ነው። አፈራርቆ መዝራት አይነት ነው - የምስራቅ አፍሪካ ፓለቲካ። ቀይ ባህር የአሜሪካኖች ሁዳድ እርሻ ሁኖ ነው ያለው። እንድሁ እነ ሻዕብያ ወዘተ የፍል ፈል ያህል አፈር ይረጫሉ እንጅ- they do not have a say። አሁን አንድ ያልተጠበቀ ግዙፍ እሳተ ገሞራ ሃይል ለዘላቂው የአካባቢውን ፓለቲካዊ ቅርጽ የሚቀይር የፈጥሯል - አማራ ፋኖ ይባላል።ይህ ሃይል 3ቱን ጣምራ ማደጎዎች የሚጻረር ነው። ይህን ሃይል እንደት ማላመድ ይቻላል የሚል ስሌት ያለ እንደሚሆን ግልጽ ነው። ችግሩ ምን አይነቱ ፋኖ ነው ለማዳ የሚሆነው? ኢንጅነርድ (modified) የተደረገው ወይስ ያልተበረዘ ያልተከለሰው? ጸሎታችን መሆን ያለበት ያልተበረዘው ፤ስር ነቀል ለውጥ አላማው የሆነው - ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት፤ ፀረ- የጎሳ ክልል፤ ፀረ- የጎሳ ቤርቤረሰቢች ቅራቅንቦ ፓርቲ እንድሆን ነው።ፍራቻዬ ግን ኢንጅነርድ የተደረገው እንደነ ብርሃኑ ነጋ ለእርሱ ሩጦ ገብቶ ሚንስቴ የሚሆን አይነት ነው። የአብይ አህመድ ጉዳይ ቢያመሽ እንጅ የሚያድር አይመስለኝም።

Ethiopians are tired of this tribal cr@p stuff. Abiy Ahmed is one of these cr@ps.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17202
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Fiyameta » 29 Mar 2025, 19:40

Last edited by Fiyameta on 29 Mar 2025, 21:43, edited 2 times in total.

sesame
Member+
Posts: 7130
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by sesame » 29 Mar 2025, 20:42

HorseAss,

The phone conversation was so humiliating that not a single of PP's news outlets have mentioned it. BY all accounts, it was a blistering ars-whipping that the retard from Beshasha got. Brggars never get respect from their masters.
:lol: :lol: :lol:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4357
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Marco Rubio Calls Abiy Ahmed - What Did They Talk About?

Post by Za-Ilmaknun » 29 Mar 2025, 21:53

Here is some glimpses of what could possibly OPDO has been told by the state department. It must have been a painful pinch to just show what is to come:)

Post Reply